Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬዋ ቀን ምኒልክ አደባባይ እንደሄደ የጥቁር ጣሊያኖች (ባንዳዎች) ሰለባ የሆነው ወንድማችን መ | Wasu Mohammed-ዋሱ መሀመድ

በዛሬዋ ቀን ምኒልክ አደባባይ እንደሄደ የጥቁር ጣሊያኖች (ባንዳዎች) ሰለባ የሆነው ወንድማችን መኳንንት ወዳጅ (ሚሊዮን) ይሄ ነው። በዳግማዊ ምኒልክ መሰናዶ ትምህርት ቤት የፊዚክስ መምህር ነበር።ለቤተሰቦቹና ለጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን።
====≡=============≡=====
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ፈጥነው ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፣ አንብበው ሲጨርሱ ለሌሎች ሼር ያድርጉ መረጃ ህይወት ነው።

http://t.me/wassulife
http://t.me/wassulife