Get Mystery Box with random crypto!

ለቦረና ወገኖቻችን ድጋፉ ቀጥሏል። #ዓድዋ_127_ለቦረና ከዛሬ ጀምሮ አ.አ. ስታዲየም የሚገኘው | Wasu Mohammed-ዋሱ መሀመድ

ለቦረና ወገኖቻችን ድጋፉ ቀጥሏል።

#ዓድዋ_127_ለቦረና

ከዛሬ ጀምሮ አ.አ. ስታዲየም የሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር ታገኙናላችሁ።

~ ሕጋዊ የባንክ ሂሳብ ቁጥር እናሳውቃለን።

~ ተከታዮቹን የእናንተን ልገሳዎች በአይነት መቀበል እንጀምራለን

ለበለጠ መረጃ +251911473071 ይደውሉልን

*የማይበልሹ የምግብ ልገሳ አይነቶች
√ የበቆሎ ዱቄት
√ ፉርኖ ዱቄት
√ ሩዝ
√ መኮረኒ
√ ዘይት

√ የህፃናት የታሸጉ ብትን ወተቶች
√ የሕፃናት አልሚ ምግቦች
√ ብስኩቶች

*የንጽህና መጠበቂያ
√ ሳሙና ደረቅ

#ዓድዋ_127_ለቦረና
#BORENA
#Ethiopia
#Guzo_Adwa
#ቅድሚያ_ለሰብአዊነት
#የሰብአዊ_ድጋፍ_ጥምረት
#የኢትዮጵያ_ቀይ_መስቀል_ማኅበር
Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ
====≡=============≡=====
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ፈጥነው ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፣ አንብበው ሲጨርሱ ለሌሎች ሼር ያድርጉ መረጃ ህይወት ነው።

http://t.me/wassulife
http://t.me/wassulife