Get Mystery Box with random crypto!

ነጻ ገበያ ስለሆነ ከፈለክ ግዛ ካልፈለህ ትተህ ሂድ፤ ከፈለኩ እሸጣለሁ ከፈለኩ አልሸጥም፤ በገዛ ን | The Ethiopian Economist View

ነጻ ገበያ ስለሆነ ከፈለክ ግዛ ካልፈለህ ትተህ ሂድ፤ ከፈለኩ እሸጣለሁ ከፈለኩ አልሸጥም፤ በገዛ ንብረቴ ዋጋ መወሰን እችላለሁ፤ ነጻ ገበያ ስለሆነ ጣልቃ መግባት አንችልም፤ ወዘተ ማለት ነጻ ገበያ ማለት አይደለም፡፡ የገበያ ህግን ማስከበር አለመቻልም ሆነ በገበያ ህግ አለመገዛት ሁሉ የነጻ ገበያነት አመክንዮ አይደለም!