Get Mystery Box with random crypto!

የበለፀጉ ሀገራት ለኢኮኖሚ እድገት የተጠሙበትን መንገድ አሁን ላይ ለማደግ እየሞከሩ ያሉ ሀገራት በ | The Ethiopian Economist View

የበለፀጉ ሀገራት ለኢኮኖሚ እድገት የተጠሙበትን መንገድ አሁን ላይ ለማደግ እየሞከሩ ያሉ ሀገራት በፍፁም እንዲከተሉ የማይፈቅዱበት ስልት እና ምክንያት ምንድን ነው?


በ Kicking away the ladder ላይ የተጠቀሱ የ7ቱንም ምዕራፍ ጭብጦች እና ምሳሌዎች ከምክንያቶቹ ጋር

አቅርቤላችኋለሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱ እና ተማሩበት ለሌሎችም የዓለምን እውነታ እንዲረዱ አጋሩት።