Get Mystery Box with random crypto!

ጠንካራ ምንዛሬ እንዴት ይፈጠራል?| ብርን ከዶላር አንፃር ጠንካራ ማድረግ ይቻላል? ብዙዎቻችሁ | The Ethiopian Economist View

ጠንካራ ምንዛሬ እንዴት ይፈጠራል?| ብርን ከዶላር አንፃር ጠንካራ ማድረግ ይቻላል?


ብዙዎቻችሁ የየዕለት ግብይቶቻችሁን የምታከናውኑት በ "ኢትዮጵያ ብር" በመሆኑ የምንዛሬ ጉዳይ በኑሯችሁ እና በያዛችሁት ብር ላይ እየፈጠረ ያለውን ጫና ልብ አትሉም! ምክንያቱም.......


በሰው ሰራሽም (Artificial Currency Rate) ሆነ በትክክለኛው (Real Currency Rate) መንገድ ምንዛሬን ከፍ እና ዝቅ ማድረግ ይቻላል! ውጤቱ ግን......


ኢትዮጵያ ስለ ብር የመግዛት አቅም መዳከም (Devaluation) በምትሰጠው ትኩረት ልክ ብርን ከዶላር አንፃር ተገዳዳሪ ለማድረግ ምን ማድረግ ትችል ነበር?


የምንዛሬ ሁኔታ የሁላችንንም ህይወት እንዴት ነው እየነካ ያለው? አንድ የኩዌት ዲናር (የዓለም ጠንካራው ምንዛሬ) ለመግዛት ከ3 ዶላር በላይ ያስፈልጋል (አንድ ዶላር ለመግዛት 54-100 ብር ያስፈልጋል) ልዩነቱን ምን አመጣው?


ይህንን እና ሌሎች መሰረታዊ የምንዛሬ ነጥቦችን ለመረዳት የሚከተለውን ትንታኔ

ተመልከቱ ለሌሎችም እንዲማሩበት አድርጉ።