Get Mystery Box with random crypto!

የማይክሮ እና የማክሮ ኢኮኖሚ ልዩነት! የመንግስት የኢኮኖሚ ሪፖርት እና የዜጎች የኑሮ ሁኔታ ባለ | The Ethiopian Economist View

የማይክሮ እና የማክሮ ኢኮኖሚ ልዩነት!

የመንግስት የኢኮኖሚ ሪፖርት እና የዜጎች የኑሮ ሁኔታ ባለመጣጣሙ ከሚነሱ ውዥንብሮች መሰረታዊ ምክንያት መካከል ዋነኛው መንግስት ስለማክሮ ኢኮኖሚ (የዋጋ ንረት፤ ጠቅላላ ምርት መጠን፤ ገቢ፤ የምንዛሬ ተመን፤ የገንዘብ አቅርቦት፤ ወዘተ) ሲያቀርብ ሰዎች የሚኖሩበት የማይክሮ ኢኮኖሚ (መሸመት እና ማምረት) ስርዓት ውስጥ በመሆኑ ነው!

ስለዚህ የኢኮኖሚ ስርዓት የሚመራበትን የማይክሮ እና የማክሮ ኢኮኖሚ ምንነት፤ ልዩነት፤ ተግባር እና ፋይዳ ላይ የሚከተለው አስተምሮ

ተመልከቱ፡፡