Get Mystery Box with random crypto!

የኢኮኖሚክስ አስተምሮት በሁለት መሰረታዊ አመክንዮዎች የተከፈለ ነው፦ እነሱም በ18ኛው እና በ19ኛ | The Ethiopian Economist View

የኢኮኖሚክስ አስተምሮት በሁለት መሰረታዊ አመክንዮዎች የተከፈለ ነው፦ እነሱም በ18ኛው እና በ19ኛው ክፍለዘመን መጀመሪያ አካባቢ የተጀመረው የክላሲካል(Classical Economics) እና ከ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ  ጀምሮ አዳዲስ ልምዶች እና ሃሳቦች በተጨመሩበት የኒዮክላሲካል (Neoclassical Economics) እውነቶች ነው።


የሁለቱ አስተምሮቶች ምንድን ነው? ልዩነታቸው የሚመነጨው ከየትኛው እውነት ተነስቶ ነው? አሁን ላይ የዓለም ሀገራት ከሁለቱም አስተምሮቶች እየቀላቀሉ የሚጠቀሙባቸው የትኞቹን ነው?


የትኛውም ሀገር ከሁለቱ አስተምሮቶች ውጪ አይደለም! ለምን? የሚከተለውን ቪዲዮ

ተመልከቱ ኢኮኖሚክስ ይበልጥ በማወቅ በእውነታዎቹ ይገረሙ።