Get Mystery Box with random crypto!

ጤነኛ የሚባለው የወጪ ዝርዝር ቀመር (The Golden Rule of Budgeting!) ሰዎች ከ | The Ethiopian Economist View

ጤነኛ የሚባለው የወጪ ዝርዝር ቀመር (The Golden Rule of Budgeting!)

ሰዎች ከገቢዎቻቸው ላይ የሚያወጡት ወጪ በዘፈቀደ ሳይሆን በስሌት መሆን አለበት! (በ50/30/20 ወይም በ30/30/30/10 ወይም በ80/20 ቀመር መሰረት) ስለሆነም ከወጪያችሁ ለመሰረታዊው (Need) እና ለፍላጎቶቻችሁ (Want) ምን ያህል ድርሻ መስጠት አለባችሁ? እንዲሁም ምን ያህል መቆጠብ መቻል ነው ጤነኛ በሆነው የወጪ ዝርዝር ውስጥ እንዳላችሁ የሚያሳየው?

በአዲስ አበባ በተደረገ የቀደመ ጥናት ሰዎች ከ50/30/20 ወርቃማው የወጪ ዝርዝር ህግ አንጻር ያሉበትን ደረጃ ቪዲዮው

ላይ በመመልከት እናንተ ደግሞ ያለባችሁበትን ደረጃ በማስላት ተጠቃሚ ይሁኑ!

Subscribe በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉት!