Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ጥናት ስመለከት፦ 'ዩክሬይን ከራሽያ ጋር የገባችበት ጦርነት ቆሞ በየዓመቱ በአማካይ በ3% የ | The Ethiopian Economist View

አንድ ጥናት ስመለከት፦ "ዩክሬይን ከራሽያ ጋር የገባችበት ጦርነት ቆሞ በየዓመቱ በአማካይ በ3% የጠቅላላ ኢኮኖሚ (GDP) እድገት ቢኖራት የዛሬ ዓመት ወደነበረችበት ለመመለስ 13 ዓመት ይወስድባታል" ይላል።


"If we assume that in periods of growth, the Ukrainian economy grew by 3% on average, recovery after the war would take 13 years".


ከዚህ ቀደም በሶርያ ጦርነቱ ከተከሰተ ከ5 ዓመት በኋላ ተረጋግታ ቢሆን እንኳ ከጦርነቱ በፊት ማለትም 2009 ወደነበረችበት ለመመለስ ከ30 ዓመት በላይ ሊፈጅባት እንደሚችል ጥናት ቀርቦ ነበር።


"Syria's Economy Will Take At Least 30 Years to Recover, Says the U.N 2014".


የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዚህ አውድ ቢጠና እንዴት ነው?