Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ የዓለምን 58% ከድህነት ወለል በታች ያለ ህዝብ ድርሻን ይዛለች! ነገር ግን ከድህነት ለመ | The Ethiopian Economist View

አፍሪካ የዓለምን 58% ከድህነት ወለል በታች ያለ ህዝብ ድርሻን ይዛለች! ነገር ግን ከድህነት ለመውጣት ከእቅዷ መካከል ከበለፀጉ ሀገራት የብድር እና የእርዳታ ጥያቄ እንደቀጠለ ነው።


"Existing debt relief mechanisms do not work well for Africa" ECA's Antonio Pedro.


የሚገርመው አፍሪካ ለመሰረታዊ ድህነቷ ምክንያት መካከል ሆን ተብሎ በሚከማች የውጪ እዳ ውስጥ መዝፈቅ መሆኑ በብዙ ጥናት እየተገለፀ የበለፀጉ ሀገራት ሆን ብለው ያከማቹትን እዳ ቀንሱ ስለተባሉ ይሳካል?