Get Mystery Box with random crypto!

የኢኮኖሚ ሸፍጠኞች ንዛዜ| Confessions of an Economic Hit Man በጥልቀት ለመ | The Ethiopian Economist View

የኢኮኖሚ ሸፍጠኞች ንዛዜ| Confessions of an Economic Hit Man


በጥልቀት ለመነበብ ወቅት የሚፈልጉ መጽሃፎች አሉ! ከእነዚህ መካከል አሜሪካ ሌሎች ሀገራት ላይ ያላትን ኢኮኖሚያዊ ሸፍጥ የሚያጋልጠው የጆን ፓርኪንስ ድንቅ መጽሃፍ የኢኮኖሚ ሸፍጠኞቹ ንዛዜ (Confessions of an Economic Hit Man) አንዱ ነው፡፡


Economic Hit Man ማለት የተደራጁ ቡድኖች በተለያየ መንገድ የአለም መሪዎች ለአሜሪካ የግል ፍላጎት ተገዢ እንዲሆኑ የማግባባት ወይም የማስገደድ ስራ እንዲሰሩ የሚያደርጉ ማለት ነው፡፡


ሸፍጠኞቹ በኢትዮጵያም ኦፕሬሽን ነበራቸው!







መጽሃፉን ማንበብ ለምትፈልጉ Telegram:- https://t.me/wasealpha አስቀምጬላችኋለሁ።