Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛው የ ኢድ | Wasa Electronics

ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛው የ ኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ ከ ምንግዜውም በላይ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።


EID MUBARAK!


https://t.me/Wasa_Electronics