Get Mystery Box with random crypto!

ጦቢያ የግጥም መድብል pinned «ከ“ሆያ-ሆዬ” ጎትቶ “አንቺ ሆዬ” ፡ ያወረሰኝ ፍቅርሽ ነው ያጎ | ጦቢያ የግጥም መድብል

ጦቢያ የግጥም መድብል pinned «ከ“ሆያ-ሆዬ” ጎትቶ “አንቺ ሆዬ” ፡ ያወረሰኝ ፍቅርሽ ነው ያጎረመሰኝ፤ ጢም ካፊያ ካገጬ ብጉር ዶፍ ከጉንጬ የፈላ ያጥለቀለቀኝ ሽክር ድምጽ ደርሶ ያነቀኝ ጨርቄን አስጥሎ ያሞቀኝ ፍቅርሽ ነው ማደጌን ያሳወቀኝ። አስታውሽው ስንተዋወቅ...ከርሻችን ስንቀራረም... ከልብሴ ስታላቅቂኝ... ጉያዬ ባዶ አልነበረም? ሳገኝሽ እንደ መስከረም፤ ለመለምኩ መለመላዬን ፍቅርሽ አስጌጠው ጉያዬን ለገላሽ መረማመጃ ወረሰኝ…»