Get Mystery Box with random crypto!

ጠ/ሚ ዐቢይ የኢጋድ አባል ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥን አስከፊ ተጽዕኖዎች ያለማቋረጥ መጋፈጣቸው | AddisWalta - AW

ጠ/ሚ ዐቢይ የኢጋድ አባል ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥን አስከፊ ተጽዕኖዎች ያለማቋረጥ መጋፈጣቸውን ገለጹ

ሰኔ 5/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢጋድ አባል ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥን አስከፊ ተጽዕኖዎች ያለማቋረጥ መጋፈጣቸውን ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውጤታማ የሆነ ስብሰባ ማጠናቀቃችንን ተከትሎ የአረንጓዴ ዐሻራችንን አብረን በጅቡቲ ከተማ አኑረናል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካን ቡድናቸው በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ጠዋት ጅቡቲ መግባታቸው ይታወሳል፡፡