Get Mystery Box with random crypto!

የቦሌዋ ገበሬ በኢየሩስ ወርቁ እሌኒ ተሾመ ትባላለች የአዲስ አባባ ከተማ ነዋሪ ናት፡፡ የአራት | AddisWalta - AW

የቦሌዋ ገበሬ

በኢየሩስ ወርቁ

እሌኒ ተሾመ ትባላለች የአዲስ አባባ ከተማ ነዋሪ ናት፡፡ የአራት ልጆች እናትና ልጆቿን ያለ አባት የምታሳድግ ብርቱ ሴት ናት፡፡ በኑሮዋ ብዙ ውጣ ውረዶችን ያሳለፈችው እሌኒ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኑሮዋን የሚደግፍላት እንድ ብስራት ከወደ ቤተመንግስት አንደተበሰረላት ትናገራለች፡፡

የከተማ ግብርና በጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተበሰረበት ግዜ ጀምሮ ጊዜ ሳታጠፋ ወደሰራ የገበችው ብርቱ ሴት ኑሮዋን ያቀለለላትን የከተማ ግብርናን ተቀላቀለች፡፡ በዚህም የእሷንና የቤተሰቧን ህይወት በቀላሉ ለመግፋት አዲስ መንገድ እንደፈጠረላት ትገልጻለች፡፡

እሌኒ እንደ ሁሉም ኢትዮጲያዊያን እናቶች ልጆቿን በፈተና የምታሳድግ ሴት ናት፡፡ ከኢሌኒ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ማስፈንጠሪያውን በመጫን መሉ ጽሁፉን ያንቡቡ!!

https://www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate/posts/652608043572195