Get Mystery Box with random crypto!

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከብራዚሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ተገናኙ ግንቦት 28/2015 (ዋልታ) ጠ | AddisWalta - AW

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከብራዚሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ተገናኙ

ግንቦት 28/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ተገናኝተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚንስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳስታወቁት ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ጋር ዛሬ ተገናኝተናል ብለዋል።

በዚህም በኢትዮጵያ እና በብራዚል መካከል ግንኙነትን ስለማጠናከር እና በብዝኃ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት እናደርጋለን ሲሉ አስታውቀዋል፡፡