Get Mystery Box with random crypto!

ኀልዮት እንፅና! (በቴዎድሮስ ኮሬ) ፅናት ከተሰጥኦ፣ ከዕውቀትና ክህሎት በእጅጉ የላቀ ነው። ተስ | AddisWalta - AW

ኀልዮት

እንፅና!
(በቴዎድሮስ ኮሬ)
ፅናት ከተሰጥኦ፣ ከዕውቀትና ክህሎት በእጅጉ የላቀ ነው። ተስፋ ባለመቁረጥ ውስጥ ትልቅ ስጦታ አለ። ህይወት እንዳሰብነው ላይሄድ ይችላል፤ነገር ግን እርምጃዎቻችን ትንንሽ ቢሆኑ እንኳን ወደፊት መጓዛችንን አንግታ። ሁለቱ ታላላቅ ልማዶች ትዕግስትና ዕናት በስኬትና በውድቀት፣ በእውነተኛ ለውጥና ባሉበት ቦታ በመቅረት መካከል ያለውን የሚወስኑ ናቸው።

https://www.facebook.com/100064690148931/posts/pfbid02RJBESxAcmqLhi9qXJpot5E24QoJTMzEjBFVxvNQG5GDjySswR1sjdqLeCakZPv63l/?app=fbl