Get Mystery Box with random crypto!

ፍርድ ቤቱ በነሲሳይ አውግቸው ጉዳይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ ግን | AddisWalta - AW

ፍርድ ቤቱ በነሲሳይ አውግቸው ጉዳይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ

ግንቦት 2/2015 (ዋልታ) ፍርድ ቤቱ እነሲሳይ አውግቸው እና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ።

በተጠርጣሪዎቹ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ለፖሊስ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።

የጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ በትናንት ዕለት በተጠርጣሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው፣ ፕሮፌሰር ማዕረጉ ቢያብን፣ ሰለሞን ልመንህ እና ሄኖክ አዲስ፣ ነዋይ ዮሐንስ እና ጎበዜ ሲሳይ ላይ ፖሊስ ያቀረበውን የጥርጣሬ መነሻዎችን እና የተጠርጣሪ ጠበቆች ያቀረቡትን መከራከሪያ ነጥብ ተመልክቷል።

https://www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate/posts/pfbid036oBk43iYRsWHcD1qxxwFVyQovxqRBXwK3CiTBYGgLcreLuTkwb1fcikZqnwL3yAHl