ዶ/ር ውብሸት ዠቅያለ የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት በመምህርነት ዘርፍ ተሸላሚ ሆኑ ነሐሴ 29/2014 (ዋልታ) በ10ኛው የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት በመምህርነት ዘርፍ ከቀረቡ ሶስት እጩዎች መካከል ዶ/ር ውብሸት ዠቅያለ ተሸላሚ ሆነዋል። በትዕግስት ዘላለም ለፈጣን መረጃዎች፦ ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW ቴሌግራም https://t.me/WALTA_TV_Eth ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured ቲዊተር https://twitter.com/walta_info አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን! 590 views13:52