Get Mystery Box with random crypto!

Walia bookstore gallery

የቴሌግራም ቻናል አርማ waliabooks — Walia bookstore gallery W
የቴሌግራም ቻናል አርማ waliabooks — Walia bookstore gallery
የሰርጥ አድራሻ: @waliabooks
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.78K
የሰርጥ መግለጫ

Books

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-16 12:02:08
638 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 12:02:07
610 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:31:13 እንኳን ለ1,443ኛዉ የኢድ አል አድሃ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ ::
ዘወትር ቅዳሜ በዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና በዋልያ መጻሕፍት ይዘጋጅ የነበረው ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት ዛሬ ሀምሌ 02/11/2014 በዓሉን በማስመልከት የማይከናወን መሆኑን እናሳውቃለን።

መልካም በዓል።


ማስታወሻ።

1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው።

2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።

( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)
844 viewsedited  06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 21:51:20
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ)
-----
ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት::

የዕለቱ የክብር እንግዳ ቴዎድሮስ መብራቱ

የተመረጠው መጽሐፍ:- ንሥር እና ምስር

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት::

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ቅዳሜ: ሰኔ 25: 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

(https://t.me/waliabooks)
ማስታወሻ::

1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው::

2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።

( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)
2.3K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 00:31:25 የኢትዩጵያ ዳር ድንበር" እና "ያልተቋጨው የቤት ስራ" ዶር በለጠ በላቸው ክፍል 1"


1.9K views21:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 16:56:24
1.7K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 16:56:16
1.6K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 16:56:12
1.4K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 16:56:08
1.3K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 16:56:03
1.1K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ