Get Mystery Box with random crypto!

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል መግቢያ  በነፃ በህይወት ተሞክሮ ተምሳሌት ከሆኑ እንግዶች ጋር ቆይታ የ | Walia bookstore gallery

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

መግቢያ  በነፃ

በህይወት ተሞክሮ ተምሳሌት ከሆኑ እንግዶች ጋር ቆይታ

የእለቱ የክብር እንግዳ:-
ዶክተር መሐመድ  ሽኩር
የአሚን ጀነራል  ሆስፒታል  መስራች  እና  ዋና
ስራ አስኪያጅ

አወያይ:- ዶክተር ቢላል  ሺኩር
የቢልኮር ኢንስቲትዩት ኦፍ ሊደርሺፕ  ኮቺንግ ኤንደ ሪሰርች መስራች  እና  ዋና ስራ አስኪያጅ

የስሜት ብልህነትና ስኬት ላይ የሀሳብ እና የልምድ ልውውጥ መድረክ

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ:  ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ሐሙስ ነሀሴ 26/ 2014 ከሰዓት በኋላ ከ11:00 እስከ 12:30 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት እና ቢልኮር ኢንስቲትዩት ኦፍ ሊደርሺፕ  ኮቺንግ ኤንደ ሪሰርች

ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።

( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw