Get Mystery Box with random crypto!

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ) ----- ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋ | Walia bookstore gallery

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ)
-----
ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት::

የዕለቱ የክብር እንግዳ:- በድሉ ዋቅጅራ(ዶ/ር)

የተመረጠው መጽሐፍ:- የ፭ ግጥም እድሜ

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት::

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ቅዳሜ: ነሀሴ 14 2014:: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

ማስታወሻ::

1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው::

2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።

( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw