Get Mystery Box with random crypto!

'ኢየሱስ በቀጣይ እሑድ ይመጣል' ልደታ ቤተክርስቲያን መምህርት አስካለ በልጅነታችን ኢየሱስ፦ ፨በ | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

"ኢየሱስ በቀጣይ እሑድ ይመጣል"

ልደታ ቤተክርስቲያን መምህርት አስካለ በልጅነታችን ኢየሱስ፦
፨በዕለተ እሑድ
፨በእሑደ ደብረ ዘይት
፨በቀኑ 29 ቀን
፨በወሩ መጋቢት ወር
፨በዘመኑ ዘመነ ዮሐንስ ከገጠመ ይመጣል" ብላ አስተምራናለች።
ባሕረ አሳብን ቀምረው የአገራችን ሊቃውንት "በዘመነ ዮሐንስ፣ እሑድ በደብረ ዘይት፣ በመጋቢት 29 ቀን ይመጣል" ባሉት መሠረት እየጠበቅን ነው። ይህን ካልሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሐሰተኛ ነቢያት ተለይታ አትታይም።

ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom