Get Mystery Box with random crypto!

ክርስቲያኖች፦ 'ኢየሱስ ፍጥረትን ፈጥሯል' ብለው ከጳውሎስ ደብዳቤዎች ይጠቅሳሉ። እኛ ደግሞ 'ኢየሱ | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

ክርስቲያኖች፦ "ኢየሱስ ፍጥረትን ፈጥሯል" ብለው ከጳውሎስ ደብዳቤዎች ይጠቅሳሉ። እኛ ደግሞ "ኢየሱስ ምንም አልፈጠረም" ብለን ከጳውሎስ ደብዳቤዎች እንሞግታለን። ኢንሻላህ ከታች ያለውን ሊንክ በማስፈንጠር አድምጡ እና አስደምጡ!