Get Mystery Box with random crypto!

አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ! ተውሒድ የሁለቱም ዓለም ስኬት ነው፥ በተውሒድ ዙሪያ 'ካሊቂ አድ | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!

ተውሒድ የሁለቱም ዓለም ስኬት ነው፥ በተውሒድ ዙሪያ "ካሊቂ አድን ቢቶ"(ፈጣሪ አንድ ነው) በሚል ርእስ በስልጥኛ ቋንቋ ያዘጋጀነው 6ኛ መጽሐፌ በአት ተውባህ የመጻሕፍት መደብር ያገኙታል። ለበለጠ መረጃ፦
ወንድም ዐብዱር ራሕማን +251920781016 ብለው ይደውሉ!

የስልጤ ሕዝብ ላይ ካንዣበበት የኩፍር ማንዣበብ ነጻ ለማውጣት "ይህ መጽሐፍ ሁነኛ ፍቱን መድኃኒት ነው" ብለን ስለምናምን ለሌሎች ሠበቡል ሂዳያህ ለመሆን ሼር እናድርግ። ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!