Get Mystery Box with random crypto!

ጥንቃቄ አፋኞች ከድተው የዘመነ ካሴን ጦር ተቀላቀሉ በተባለው ላይ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል | የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

ጥንቃቄ

አፋኞች ከድተው የዘመነ ካሴን ጦር ተቀላቀሉ በተባለው ላይ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል።

1. ከውስጥ ሆነው መረጃ ሊያቀብሉ
2. እንደ ጎቤ ዘመነንም በወዳጅ መሳዮች ለማስመታት እንዳይሆን

አቢይና ብአዴን ሲሰሩ ሳይሆን ሲሸርቡ ነው የሚታወቀው

መልእክት ለፋኖ

ዘመነን ልታደገው ብለህ የቤት ስራ አይሁንብህ ፥ ሄጄ ልታደገውም ብለህ ያለበትን ስፍራ አትጠይቅ ፤ ባለህበት ስፍራ የብአዴንና የአብይ ጦር ላይ ዘመነን ሁንበት።

ማስታወሻ፦ ፋኖ ያልነው ብጣሽ ወረቀት ላይ እኔም ፋኖ ነኝ ብሎ ፎቶ የሚነሳውን ቀልደኛ ወይንም ክላሽ አንግቦ ፎቶ የሚነሳውን የከተሜ አራዳን አይደለም

ደም በሚያስተፋ ቁጭት በቃኝ ብሎ መሰረታዊ ውትርድርና የሰለጠነውንና የተነሳውን ነው።

እኔም ዘመነ ነኝ ካልክ
በብአዴንና በአብይ ጦር ላይ አሁን ተነስ

https://t.me/voice_of_amhara_FANO