Get Mystery Box with random crypto!

*** ከእንቅልፍህ የሚቀቅስህ ማነው? *** ሁልጊዜ በማለዳ ከአልጋህ ላይ አስፈንጥሮ የሚያስነሳህ | Vision-power Page

*** ከእንቅልፍህ የሚቀቅስህ ማነው? ***

ሁልጊዜ በማለዳ ከአልጋህ ላይ አስፈንጥሮ የሚያስነሳህ ግብ ይኑርግ!

በህይወትህ ልታሳካው የምትፈልገው የህይወት ዓላማ እና ግብ ሲኖርህ ጠዋት የሚቀሰቅስህ ሰው ወይም ‘አላርም' አያስፈልግህም። ራሱ ያስቀምጥከው ህልምህ ይቀሰቅስሃል።

የህይወት ዓላማ እና ግብ ከሌለህ ግን በጠዋት ብትነሳም ባትነሳም ለውጥ የለውም። እናም ተኝተህ ታረፍዳለህ፤ በየቀኑ ቀስቃሽ ትፈልጋለህ፤ … ህይወት ተደጋጋሚና አሰልቺ ትሆንብሃለች። ከዚህ ለመውጣት ዋነኛው መፍትሔ ለምን እንደምትኖር ማወቅ እና ይህንኑ ለማሳካት ዓላማና ግብ ማስቀመጥ ነው።

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!