የአላህ ሰላም እና እዝነት በሁላችንም ላይ ይሁን! ዝባዝንኬ ሳላበዛ ወደ ጉዳዩ ልግባ! በዚህ ቻናል ላይ ሁሌም ሊገኝ የሚችል(ተከታታይ መሆን አይጠበቅበትም) አንድ ቋሚ የሆነ ነገር ቢኖር የሚል ሀሳብ በእናንተው በኩል መጥቶ ነበር። እስከዛሬ ብዙ መርሀ ግብሮች በተከታታይ ቀርበው ነበር። ከነዚህ ውስጥ የተመረጡትን ወደ እናንተ ላድርስና በይበልጥ የመረጣችሁት በዚሁ ቻናል ካቆመበት የሚቀጥል ይሆናል። … 375 viewsBabi, 09:05