Get Mystery Box with random crypto!

#Venue_Propagation #16 : #በማካፈል_ውስጥ_ደስታ_አለ > #እስቲ_ሀሳብ_ስጡበት_እ | Venue

#Venue_Propagation #16
:
#በማካፈል_ውስጥ_ደስታ_አለ

<< መጓጓዣ ስንጠቀም እንድረስ አንድረስ ሳናውቅ ቀድመን ከፍለን እንሔዳለን። ክፈሉ ስንባል እንኳ ካልደረስኩ ብለን ችክ አንልም። ምክንያቱም መሔድ እንፈልጋለና። ከሰዎች ጋር ለምን መተማመን ከበደን? >>
#እስቲ_ሀሳብ_ስጡበት_እይታችሁን_አካፍሉን