Get Mystery Box with random crypto!

VAR sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ varsport_et — VAR sport V
የቴሌግራም ቻናል አርማ varsport_et — VAR sport
የሰርጥ አድራሻ: @varsport_et
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 117
የሰርጥ መግለጫ

የስፖርት ዜናዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት ከፈለጉ ይቀላቀሉ

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-18 22:31:23
ሊዮኔል ሜሲ አሁን በፊፋ የአለም ዋንጫ 5 ጊዜ የጨዋታው ኮኮብ ተብሏል በአጠቃል ላይ በአለም ዋንጫ 11 አሸንፏል።

በፊፋ የዓለም ዋንጫ ታሪክ ከየትኛውም ተጨዋች በላይ ያሸነፈው ሽልማት ነው!

2010
2014
2018
2022
70 views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:24:26
የ 2022 የኳታር አለም ዋንጫ አሸናፊ አርጀንቲና

በፍፃሜው ፈረንሳይን የገጠመችው አርጀንቲና በፍፁም ቅጣት ምት አሸንፋለች

አርጀንቲና 3 - 3 ፈረንሳይ
ፔናሊቲ
2
4
64 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 13:55:37
በኳታሩ ፊፋ አለም ዋንጫ 4ተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በፊፋ የወንዶች የአለም እግር ኳስ ደረጃ ከ 22ተኛ ወደ 11ኛ ከፍ ብሏል
74 views10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 13:53:07
ባለታሪካዊው ተጫዋች ዛሬ የአለም ዋንጫ ዋንጫውን በስታድየም ያቀርባል!

ባለታሪካዊው የስፔን ግብ ጠባቂ ኢከር ካሲላስ ዛሬ አርጀንቲና ከ ፈረንሳይ ጋር በአለም ዋንጫ ፍፃሜ በሚደረገው ጨዋታ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የአለም ዋንጫ ዋንጫውን በስታዲየም ለደጋፊዎቹ ያቀርባል

[#MARCA]
69 views10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 18:38:22
" ከሜሲ ጋር አይደለም የምንጫወተው "

ራፋኤል ቫራን " የምንጫወተው ከአርጀንቲና ጋር እንጂ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር አይደለም " ሲል ተደምጧል።
92 views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 00:09:40
ዲ ማርያ ሞድሪችን ሲያፅናና
110 views21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 00:07:11
ሊዮኔል ሜሲ Vs. ክሮሺያ

2 ሙከራ
1 ጎል
1 አሲስት
2 ቁልፍ ኳስ አቀበለ
5 ድሪብል
8.59 ሬቲንግ

   
93 views21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 13:53:12
France
123 views10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ