ባለታሪካዊው ተጫዋች ዛሬ የአለም ዋንጫ ዋንጫውን በስታድየም ያቀርባል! ባለታሪካዊው የስፔን ግብ ጠባቂ ኢከር ካሲላስ ዛሬ አርጀንቲና ከ ፈረንሳይ ጋር በአለም ዋንጫ ፍፃሜ በሚደረገው ጨዋታ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የአለም ዋንጫ ዋንጫውን በስታዲየም ለደጋፊዎቹ ያቀርባል [#MARCA] 69 views10:53