Get Mystery Box with random crypto!

ወዳጄ አሁን ዓላማ ከሌለህ ተኝተህ አትዋል፣ ከአንዱ ማህበራዊ ድረገጽ ወደሌላው ስትገባና ስትወጣም | " ሕይወት ከክርስቶስ ጋር"

ወዳጄ አሁን ዓላማ ከሌለህ ተኝተህ አትዋል፣ ከአንዱ ማህበራዊ ድረገጽ ወደሌላው ስትገባና ስትወጣም አትዋል፣ ጌም ስትጫወት ወይም ፊልም ስታይም አትዋል! ዓላማህን እስክታገኝ ድረስ ዓላማህን ማግኘትን እራሱን ዓላማህ አድርገው።

መጸለይ ጀምር፣ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ጀምር፣ ሌሎች ጠቃሚ መጽሐፍት ማንበብ ጀምር፣ ማሰብ እና ማሰላሰል ጀምር፣ መጻፍ ጀምር! ዓላማህን ማግኘትን ዓላማህ አድርገው ያኔ ሕይወት ይጀምራል!