Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል ሶስት የዱረሱ ተውሒድ ኪታብ ደርስ የሚዳስሰው ስለ ሑክም ነው። ሑክም ማለት በቋንቋዊ እና | Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان

ክፍል ሶስት የዱረሱ ተውሒድ ኪታብ ደርስ የሚዳስሰው ስለ ሑክም ነው።

ሑክም ማለት በቋንቋዊ እና በኢስጢላህ ፍቺውን አስቀምጫለው።

የሑክም መስደሮች (ምንጮች) ሶስት መሆናቸውንና እነሱም እነማን እንደሆኑ አብራርቻለው።

ሑክም ዓዲይ የሚባለው በአራት ሁኔታ እንደሚገደብ ከነምሳሌው በአጭሩ አስቀምጫለው።

ደርሱን ከሰዓት አንፃር እጅግ አሳጥሬ በአጭሩ ነው ያስቀመጥኩት።

ከደርሱ ጋር ማንኛውም ጥያቄ ካላቹ ማንሳት ትችላላቹ።

ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ሼር እናድርግ።