Get Mystery Box with random crypto!

ከአቂዳው ደርሳችን ጎን ለጎን እንደተለመደው የተለያዩ የፊቅህ ትምህርቶች መፅሁፍ የምንቀጥል ይሆናል | Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان

ከአቂዳው ደርሳችን ጎን ለጎን እንደተለመደው የተለያዩ የፊቅህ ትምህርቶች መፅሁፍ የምንቀጥል ይሆናል።

ከዚህ በፊት ስለ ኒቃብ አንስተን በቂ በሆነ ሁኔታ በአምስት ክፍል አብራርተናል።

አሁን ደግሞ በአላህ ፈቃድ #ፂም ማስረዘም ወይም #መላጨት በኢስላም እንዴት ይታያል። ማለትም ፂም ማስረዘም ግዴታ ነው? ወይስ የተወደደ ሱና ተግባር? እንደዚሁም ፂም መላጨት ሀራም ነውን? ወይስ የተፈቀዳ ጃኢዝ?

በአላህ እገዛ ይሄንን #ከቁርኣንና #ከሀዲስ መረጃ በማጣቀስ በሰፊው የምዳስሰው ይሆናል። በተጨማሪም በዓለማችን በተለያየ የምድር ገፅ ላይ የነበሩ ዑለሞች ንግግር በቪዲዮ ለመረጃነት የማቀርብ ይሆናል።

የሸሪዓ ህግጋት ዑለሞች ተረድተውት ለህብረተሰቡ የሚያስምሩት እንጂ ማንም አሊፍ ያለ በሙሉ የሚረዳው አይደለም።

አላህ በሀቅ መንገድ ላይ ያፅናን

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman