Get Mystery Box with random crypto!

Book Store

የቴሌግራም ቻናል አርማ usefullislamicbookstore — Book Store B
የቴሌግራም ቻናል አርማ usefullislamicbookstore — Book Store
የሰርጥ አድራሻ: @usefullislamicbookstore
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 447
የሰርጥ መግለጫ

ጠቀሚ የሆኑ ጹሑፍ( ከቁርአን , ከሀዲስ , የንፅፅር ሐይማኖት ..... ) ና መፅሐፍት በዚህ ቸነል ይገኛሉ ለጓደኛዎ ይጋብዙ
ኪታቦችን በድምፅ እናም በሶፍት ኮፒ ( አብዛኛው በአማረኛ የተዘገጁ ነቸዉ ) እንልካለን በራካ አለሁ ፊኩም ወጀዛኩም አለሁ ከይራን ከሲራን ።
ሼር የድርጉ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-18 19:30:41 ◉ አሰለሙ አለይኩም ወራህመቲለሂ ወበራካቱሁ

◎ አለህ ቁርአንን ከሚየስተናትኑ, ከሚጠቀሙበትም ያድርገን

◎ አለህ ሆይ ከበደለኞች አታድርገን ፍትሀዊ ሙስሊሞች አድርገን

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል፡፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡

አሚን
አለህ ሆይ ከ አማኞች አድርገን


if it is ok share it ➦




الأنفال
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَطِيعُوا اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَلَا تَوَلَّوْا عَنْهُ وَأَنتُمْ تَسْمَعُونَ 20وَلَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ قَالُوا سَمِعْنَا وَهُمْ لَا يَسْمَعُونَ 21إِنَّ شَرَّ الدَّوَابِّ عِندَ اللَّهِ الصُّمُّ الْبُكْمُ الَّذِينَ لَا يَعْقِلُونَ 22وَلَوْ عَلِمَ اللَّهُ فِيهِمْ خَيْرًا لَّأَسْمَعَهُمْ وَلَوْ أَسْمَعَهُمْ لَتَوَلَّوا وَّهُم مُّعْرِضُونَ 23يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَجِيبُوا لِلَّهِ وَلِلرَّسُولِ إِذَا دَعَاكُمْ لِمَا يُحْيِيكُمْ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ يَحُولُ بَيْنَ الْمَرْءِ وَقَلْبِهِ وَأَنَّهُ إِلَيْهِ تُحْشَرُونَ 24وَاتَّقُوا فِتْنَةً لَّا تُصِيبَنَّ الَّذِينَ ظَلَمُوا مِنكُمْ خَاصَّةً وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ 25وَاذْكُرُوا إِذْ أَنتُمْ قَلِيلٌ مُّسْتَضْعَفُونَ فِي الْأَرْضِ تَخَافُونَ أَن يَتَخَطَّفَكُمُ النَّاسُ فَآوَاكُمْ وَأَيَّدَكُم بِنَصْرِهِ وَرَزَقَكُم مِّنَ الطَّيِّبَاتِ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ 26يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَخُونُوا اللَّهَ وَالرَّسُولَ وَتَخُونُوا أَمَانَاتِكُمْ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ 27وَاعْلَمُوا أَنَّمَا أَمْوَالُكُمْ وَأَوْلَادُكُمْ فِتْنَةٌ وَأَنَّ اللَّهَ عِندَهُ أَجْرٌ عَظِيمٌ 28يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَل لَّكُمْ فُرْقَانًا وَيُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ 29وَإِذْ يَمْكُرُ بِكَ الَّذِينَ كَفَرُوا لِيُثْبِتُوكَ أَوْ يَقْتُلُوكَ أَوْ يُخْرِجُوكَ وَيَمْكُرُونَ وَيَمْكُرُ اللَّهُ وَاللَّهُ خَيْرُ الْمَاكِرِينَ 30


እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ፡፡ እናንተም የምትሰሙ ስትኾኑ ከርሱ አትሽሹ፡፡
እንደነዚያም እነሱ የማይሰሙ ሲኾኑ ሰማን እንዳሉት አትሁኑ፡፡
ከተንቀሳቃሾች ሁሉ አላህ ዘንድ መጥፎ ተንኮለኞች እነዚያ የማያውቁት፣ ደንቆሮዎቹ፣ ዲዳዎቹ ናቸው፡፡
በውስጣቸውም ደግ መኖሩን አላህ ባወቀ ኖሮ (የመረዳትን መስማት) ባሰማቸው ነበር፡፡ (ደግ የሌለባቸው መኾኑን ሲያውቅ) ባሰማቸውም ኖሮ እነሱ እውነትን የተው ኾነው በሸሹ ነበር፡፡
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! (መልክተኛው) ሕያው ወደሚያደርጋችሁ እምነት በጠራችሁ ጊዜ ለአላህና ለመልክተኛው ታዘዙ፡፡ አላህም በሰውየውና በልቡ መካከል የሚጋርድ መኾኑን ወደርሱም የምትሰበሰቡ መኾናችሁን እወቁ፡፡
ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ፡፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ፡፡
እናንተም በምድር ላይ የተናቃችሁ ጥቂቶች ኾናችሁ ሳላችሁ ሰዎች ሊነጥቁዋችሁ የምትፈሩ ስትኾኑ ያስጠጋችሁን በእርዳታውም ያበረታችሁን ከመልካሞች ሲሳዮችም ታመሰግኑ ዘንድ የሰጣችሁን አስታውሱ፡፡
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህንና መልክተኛውን አትክዱ፡፡ አደራዎቻችሁንም እናንተ እያወቃችሁ አትክዱ፡፡
ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁም ፈተና ብቻ መኾናቸውንና አላህም እሱ ዘንድ ታላቅ ምንዳ ያለው መኾኑን እወቁ፡፡
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል፡፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡
እነዚያም የካዱት ሊያስሩህ ወይም ሊገድሉህ ወይም (ከመካ) ሊያወጡህ ባንተ ላይ በመከሩብህ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ይመክራሉም አላህም ተንኮላቸውን ይመልስባቸዋል፡፡ አላህም ከመካሪዎቹ ሁሉ በላይ ነው፡፡


ኪታብ (ቁርዐን)



https://t.me/usefullIslamicBookstore

ጠቀሚ የሆኑ ጹሑፍ( ከቁርአን , ከሀዲስ , የንፅፅር ሐይማኖት ..... ) ና መፅሐፍት በዚህ ቸነል ይገኛሉ ለጓደኛዎ ይጋብዙ
ኪታቦችን በድምፅ እናም በሶፍት ኮፒ ( አብዛኛው በአማረኛ የተዘገጁ ነቸዉ ) እንልካለን በራካ አለሁ ፊኩም ወጀዛኩም አለሁ ከይራን ከሲራን ።

ሼር የድርጉ
2.4K viewsFu Ne, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:54:17 የሃይማኖት ንጽጽር ኮርስ

3ኛ ዙር የሙቃረናህ ደርሥ!

"ሙቃረናህ" مُقَارَنَة የሚለው ቃል "ቃረነ" قَارَنَ ማለትም "አነጻጸረ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ንጽጽር" ማለት ነው፥ ሙቃረናህ የሃይማኖት ንጽጽር"Comparative Religion" ሲሆን በእሥልምና እና በክርስትና መካከል ያለው የሥነ-መለኮት አንድነት እና ልዩነት እየተነጻጸረ የሚቀርብበት ጥናት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 6 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሁለት ተርም አለው።

፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ-አሳብ በፈጣሪ እሳቦት ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ የሚከተሉት ናቸው፦

ምዕራፍ አንድ
ሥላሴ"trinity"

ምዕራፍ ሁለት
ነገረ-ክርስቶስ"Christology"

ምዕራፍ ሦስት
ነገረ-ማርያም"Mariology"

ምዕራፍ አራት
ነገረ-መላእክት"angelology"

ምዕራፍ አምስት
ነገረ-ምስል"Iconlogy"

፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በቅዱሳን መጽሐፍት ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ የሚከተሉት ናቸው፦

ምዕራፍ አንድ
አህሉል ኪታብ"People of the Book"

ምዕራፍ ሁለት
መጽሐፍት"scriptures"

ምዕራፍ ሦስት
የመጽሐፍ አጠባበቅ"preservation"

ምዕራፍ አራት
የመጽሐፍት ልኬት"Standardization"

ምዕራፍ አምስት
የባይብል ግጭት"Contradiction"

ምዕራፍ ስድስት
ኦሪት"Torah"

ምዕራፍ ሰባት
ወንጌል"Gospel"

ደርሡ በሳምንት አንዴ የሚለቀቅ ሲሆን በሁለት ሳምንት አንዴ የሁለቱ ሳምንት ጥያቄ ፈተና ይኖራል። ፈተናው ከ 10 የሚወሰድ ሲሆን ከ 6-10 ማምጣት ይጠበቅባችኃል። ከ 6 በታች ሦስት ጊዜ ካመጣችሁ በሰርተፍኬት አናስመርቅም።

የሙቃረናህ ደርሥ ቦርድ አባላት አሥር ሲሆኑ ዋና ዋናዎቹ አራት ናቸው፥ እነርሱ፦
1. ወንድም ወሒድ የደርሡ አስተማሪ፣
2. እኅት ሐደል የደርሡ አቅራቢ፣
3. እኅት ሐናን የደርሡ ፈተና አርቃቂ
4. ወንድም መህዲይ የደርሡ ፈታኝ እና ውጤት ክፍል ናቸው።

ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት የቦርዱ አካላት በውስጥ ያናግሩ!
እኅት ሐድልን፦ https://t.me/Ohanw9
እኅት ረምላን፦https://t.me/REMLANEG
እኅት ሰላምን፦ http://t.me/Selam9S
አኅት ዘሃራን፦ https://t.me/Zhara_mustefa
እኅት ሐቢባን፦ https://t.me/Mahbubo
እኅት አበባ፦http://t.me/temariwa_lji

ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ!
ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!
6.2K viewsFu Ne, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:54:17 አስደሳች ዜና የንጽጽር ትምህርት መማር ለምትፈልጉ በሙሉ
4.7K viewsFu Ne, edited  16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 20:59:58 ◉ አሰለሙ አለይኩም ወራህመቲለሂ ወበራካቱሁ

◎ አለህ ቁርአንን ከሚየስተናትኑ ከሚጠቀሙበትም ያድርገን

◎ አለህ ሆይ ከበደለኞች አታድርገን ፍትሀዊ ሙስሊሞች አድርገን

አሚን

አለህ ሆይ ከ አማኞች አድርገን


if it is ok share it ➦


يونس
أَمْ يَقُولُونَ افْتَرَاهُ قُلْ فَأْتُوا بِسُورَةٍ مِّثْلِهِ وَادْعُوا مَنِ اسْتَطَعْتُم مِّن دُونِ اللَّهِ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ 38بَلْ كَذَّبُوا بِمَا لَمْ يُحِيطُوا بِعِلْمِهِ وَلَمَّا يَأْتِهِمْ تَأْوِيلُهُ كَذَلِكَ كَذَّبَ الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ فَانظُرْ كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الظَّالِمِينَ 39وَمِنْهُم مَّن يُؤْمِنُ بِهِ وَمِنْهُم مَّن لَّا يُؤْمِنُ بِهِ وَرَبُّكَ أَعْلَمُ بِالْمُفْسِدِينَ 40
በእውነትም «(ሙሐመድ) ቀጣጠፈው» ይላሉን «ይህ ከሆነ መሰሉን (አንዲት) ሱራ አምጡ፡፡ ከአላህም ሌላ የቻላችሁትን ሁሉ (ረዳት) ጥሩ፡፡ እውነተኞች እንደሆናችሁ (ተጋግዛችሁ አምጡ)» በላቸው፡፡
ይልቁንም (ከቁርኣን) እውቀቱን ባላደረሱት ፍቹም ገና ባልመጣቸው ነገር አስተባበሉ፡፡ እንደዚሁ እነዚያ ከእነሱ በፊት የነበሩት አስተባብለዋል፡፡ የበዳዮችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት፡፡
ከእነርሱም ውስጥ (ወደፊት) በርሱ የሚያምኑ አልሉ፡፡ ከእነርሱም በእርሱ የማያምኑ አልሉ፡፡ ጌታህም አጥፊዎቹን በጣም ዐዋቂ ነው፡፡

ኪታብ (ቁርዐን)

https://t.me/usefullIslamicBookstore
6.1K viewsFu Ne, edited  17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 11:02:23 አዲስ የፕሮግራም ማስታወቂያ ከ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ እና የተከበራቹህ ወንድሞች እና እህቶች እንዴት ናቹህ? በያላችሁበት የአላህ ጥበቃ አይለያቹህ !

እንደሚታወቀው መርከዝ አቡ ሙሳ የተለያዩ የትምህርት ፕሮግሞችን በመቅረፅ በአካል እና በርቀት በርካታ ሰዎች እያሰተማረ ይገኛል ።

እነሆ አሁን ደግሞ በአይነቱ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ፕሮግራም ይዞላቹህ ቀርቧል ።

እሱም
:

የሸሪዓ ትምህርቶችን በደረጃ በማስቀመጥ

1ኛ ደረጃ المستوى الأول
2ኛ ደረጃ المستوى الثاني
3ኛ ደረጃ المستوى الثالث
4ኛ ደረጃ المستوى الرابع

ለያንዳዱ የትምህርት ደረጃ የተማሪዎችን አቅም ባማከለ መልክ በዑለሞች ተጠንቶ በቀረበ ካሪኩለም የምንማር ይሆናል ።

المستوى الأول
1ኛው ደረጃ የ 4 ወር ኮርስ ሲሆን
በዉስጡ ከ 75–80 ክፍለ ጊዜ ይኖረዋል

المستوى الثاني
2ኛው ደረጃ የ 5 ወር ኮርስ ሲሆን
በውስጡ ከ 95–100 ክፍለ ጊዜ ይኖረዋል

المستوى الثالث
3ኛው ደረጃ የ 4 ወር ኮርስ ሲሆን
በውስጡ ከ 65–70 ክፍለ ጊዜ ይኖረዋል

المستوى الرابع
4ኛው ደረጃ የ 6 ወር ኮርስ ሲሆን
በውስጡ ከ 115–120 ክፍለ ጊዜ ይኖረዋል


ማሳሰቢያ
የትምህርቱ አሰጣጥ ሂደት ደርሱን መከታተል ብቻ ሳይሆን ሙራጅዓውን ማሰማት የግድ መሆነኑ መገንዘብ ያስፈልጋል።
በእያንዳዱ ሙስተዋ የሰርተፍኬት ፕሮግራም ሲኖር አላህ ወፍቆት ሁሉንም የትምህረት ደረጃዎች የጨረሰ በአላህ ፍቃድ ተስፋ የሚጣልበት ጥሩ የእውቀት ደረጃ ላይ እንደሚደርስ አያጠራጥም! ከመርከዙም ላቅ ያለ ሰርተፍኬት ያገኛል። አላህ አድርሶንና አሳክቶልን በቀጣዩ ዙር ሊጀመር በታቀደው የዲፕሎማ ፕሮግራም በቀጥታ መግባት የሚችል ይሆናል ኢንሻአላህ ።

መመዝገቢያ ዩዘሮች
1 @MerkezAbumusa
2 @MERKEZ_Abumusaa
3 @Merkez_Abumussa
4 @Merkez_Abumusa

ተመዝጋቦዎች እነዚህን ከላይ ያሉ ዩዘሮችን በመጠቀም በሚላክላችሁ መስፈርቶች መሰረት ፎርም በመሙላት መመዝገብ ትችላላቹህ ።

መልካል እድል አላህ ይወፍቀን !

https://t.me/kurantejwid
https://t.me/kurantejwid
https://t.me/kurantejwid
275 viewsFu Ne, 08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 22:23:58 عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
397 viewsFu Ne, 19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 11:55:32
ኧረ እንደው እፈሩ!

ትእምርተ-አንክሮው(ቃለ-አጋኖው) ወረቀቱን ስቶት ልብሱ ላይ ቀርቶባቸዋል!


ራሳቸውን በራሳቸው ሊያጠፉ ፈልገዋል መሠል!


https://t.me/ewnet_lehulum
262 viewsFu Ne, 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 11:12:49 «እናንተ ሰዎች ሆይ! እውነቱ ከጌታችሁ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ (በእርሱ) የተመራም ሰው የሚመራው ለራሱ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በራሱ ላይ ነው፡፡ እኔም በእናንተ ላይ ተጠባበቂ አይደለሁም» በላቸው፡፡
ወዳንተም የሚወረደውን ነገር ተከተል፡፡ አላህም (በነሱ ላይ) እስከሚፈርድ ድረስ ታገስ፡፡ እርሱም ከፈራጆቹ ሁሉ በላጭ ነው፡፡

ኪታብ (ቁርዐን)

https://t.me/usefullIslamicBookstore
6.8K viewsF@d 11, 08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 11:12:49 ◉ አሰለሙ አለይኩም ወራህመቲለሂ ወበራካቱሁ

◎ አለህ ቁርአንን ከሚየስተናትኑ ከሚጠቀሙበትም ያድርገን

◎ አለህ ሆይ ከበደለኞች አታድርገን ፍትሀዊ ሙስሊሞች አድርገን


አሚን

የጥፋተኛ ሰው ጥፋት(በደል) በራሱ ለይ ነው

አማኞችን አለህ ይርዳቸው በዱአ እንበርታ

if it is ok share it ➦


يونس
وَلَقَدْ بَوَّأْنَا بَنِي إِسْرَائِيلَ مُبَوَّأَ صِدْقٍ وَرَزَقْنَاهُم مِّنَ الطَّيِّبَاتِ فَمَا اخْتَلَفُوا حَتَّى جَاءَهُمُ الْعِلْمُ إِنَّ رَبَّكَ يَقْضِي بَيْنَهُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فِيمَا كَانُوا فِيهِ يَخْتَلِفُونَ 93فَإِن كُنتَ فِي شَكٍّ مِّمَّا أَنزَلْنَا إِلَيْكَ فَاسْأَلِ الَّذِينَ يَقْرَءُونَ الْكِتَابَ مِن قَبْلِكَ لَقَدْ جَاءَكَ الْحَقُّ مِن رَّبِّكَ فَلَا تَكُونَنَّ مِنَ الْمُمْتَرِينَ 94وَلَا تَكُونَنَّ مِنَ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِ اللَّهِ فَتَكُونَ مِنَ الْخَاسِرِينَ 95إِنَّ الَّذِينَ حَقَّتْ عَلَيْهِمْ كَلِمَتُ رَبِّكَ لَا يُؤْمِنُونَ 96وَلَوْ جَاءَتْهُمْ كُلُّ آيَةٍ حَتَّى يَرَوُا الْعَذَابَ الْأَلِيمَ 97فَلَوْلَا كَانَتْ قَرْيَةٌ آمَنَتْ فَنَفَعَهَا إِيمَانُهَا إِلَّا قَوْمَ يُونُسَ لَمَّا آمَنُوا كَشَفْنَا عَنْهُمْ عَذَابَ الْخِزْيِ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَمَتَّعْنَاهُمْ إِلَى حِينٍ 98وَلَوْ شَاءَ رَبُّكَ لَآمَنَ مَن فِي الْأَرْضِ كُلُّهُمْ جَمِيعًا أَفَأَنتَ تُكْرِهُ النَّاسَ حَتَّى يَكُونُوا مُؤْمِنِينَ 99وَمَا كَانَ لِنَفْسٍ أَن تُؤْمِنَ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ وَيَجْعَلُ الرِّجْسَ عَلَى الَّذِينَ لَا يَعْقِلُونَ 100قُلِ انظُرُوا مَاذَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا تُغْنِي الْآيَاتُ وَالنُّذُرُ عَن قَوْمٍ لَّا يُؤْمِنُونَ 101فَهَلْ يَنتَظِرُونَ إِلَّا مِثْلَ أَيَّامِ الَّذِينَ خَلَوْا مِن قَبْلِهِمْ قُلْ فَانتَظِرُوا إِنِّي مَعَكُم مِّنَ الْمُنتَظِرِينَ 102ثُمَّ نُنَجِّي رُسُلَنَا وَالَّذِينَ آمَنُوا كَذَلِكَ حَقًّا عَلَيْنَا نُنجِ الْمُؤْمِنِينَ 103قُلْ يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِن كُنتُمْ فِي شَكٍّ مِّن دِينِي فَلَا أَعْبُدُ الَّذِينَ تَعْبُدُونَ مِن دُونِ اللَّهِ وَلَكِنْ أَعْبُدُ اللَّهَ الَّذِي يَتَوَفَّاكُمْ وَأُمِرْتُ أَنْ أَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ 104وَأَنْ أَقِمْ وَجْهَكَ لِلدِّينِ حَنِيفًا وَلَا تَكُونَنَّ مِنَ الْمُشْرِكِينَ 105وَلَا تَدْعُ مِن دُونِ اللَّهِ مَا لَا يَنفَعُكَ وَلَا يَضُرُّكَ فَإِن فَعَلْتَ فَإِنَّكَ إِذًا مِّنَ الظَّالِمِينَ 106وَإِن يَمْسَسْكَ اللَّهُ بِضُرٍّ فَلَا كَاشِفَ لَهُ إِلَّا هُوَ وَإِن يُرِدْكَ بِخَيْرٍ فَلَا رَادَّ لِفَضْلِهِ يُصِيبُ بِهِ مَن يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ وَهُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ 107قُلْ يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَكُمُ الْحَقُّ مِن رَّبِّكُمْ فَمَنِ اهْتَدَى فَإِنَّمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِهِ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا وَمَا أَنَا عَلَيْكُم بِوَكِيلٍ 108وَاتَّبِعْ مَا يُوحَى إِلَيْكَ وَاصْبِرْ حَتَّى يَحْكُمَ اللَّهُ وَهُوَ خَيْرُ الْحَاكِمِينَ 109

የእስራኤልንም ልጆች ምስጉንን ስፍራ በእርግጥ አሰፈርናቸው፡፡ ከመልካም ሲሳዮችም ሰጠናቸው፡፡ ዕውቀትም (ቁርኣን) እስከመጣቸው ድረስ አልተለያዩም፡፡ ጌታህ በርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር በትንሣኤ ቀን በመካከላቸው ይፈርዳል፡፡
ወደ አንተም ካወረድነው በመጠራጠር ውስጥ ብትሆን እነዚያን ከአንተ በፊት መጽሐፉን የሚያነቡትን ጠይቅ፡፡ እውነቱ ከጌታህ ዘንድ በእርግጥ መጥቶልሃል፡፡ ከተጠራጣሪዎቹም አትሁን፡፡
ከእነዚያም የአላህን አንቀጾች ከአስተባበሉት አትሁን፡፡ ከከሳሪዎቹ ትሆናለህና፡፡
እነዚያ በእነርሱ ላይ የጌታህ ቃል የተረጋገጠባቸው አያምኑም፡፡
ተዓምር ሁሉ ብትመጣላቸውም አሳማሚን ቅጣት እስከሚያዩ ድረስ (አያምኑም)፡፡
(ከዩኑስ በፊት ካለፉት ከተሞች) ያመነችና እምነትዋ የጠቀማት ከተማ ለምን አልኖረችም ግን የዩኑስ ሕዝቦች ባመኑ ጊዜ በቅርቢቱ ሕይወት የውርደትን ቅጣት ከእነሱ ላይ አነሳንላቸው፡፡ እስከ ጊዜም ድረስ አጣቀምናቸው፡፡
ጌታህም በሻ ኖሮ በምድር ያሉት ሰዎች ሁሉም የተሰበሰቡ ሆነው ባመኑ ነበር፡፡ ታዲያ አንተ ሰዎችን አማኞች እንዲኾኑ ታስገድዳለህን
ለማንኛዋም ነፍስ በአላህ ፈቃድ ቢሆን እንጂ ልታምን (ችሎታ) የላትም፡፡ (አላህ ለከፊሎቹ እምነትን ይሻል)፡፡ በእነዚያም በማያውቁት ላይ ርክሰትን ያደርጋል፡፡
«በሰማያትና በምድር ያለውን (ተዓምር) ተመልከቱ» በላቸው፡፡ ተዓምራቶችና አስፈራሪዎችም ለማያምኑ ሕዝቦች አይጠቅሙም፡፡
የእነዚያን ከእነሱ በፊት ያለፉትን ሕዝቦች ቀኖች ብጤ እንጂ ሌላን ይጠባበቃሉን «ተጠባበቁ፤ እኔ ከናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝ» በላቸው፡፡
ከዚያም መልክተኞቻችንን እነዚያንም ያመኑትን እናድናለን፡፡ እንደዚሁም ምእምናንን (ከጭንቅ ሁሉ) እናድናለን፡፡ (ይህ) በእኛ ላይ ተረጋገጠ፡፡
«እናንተ ሰዎች ሆይ! ከእኔ ሃይማኖት በመጠራጠር ውስጥ ብትሆኑ እነዚያን ከአላህ ሌላ የምትገዟቸውን አልገዛም፡፡ ግን ያንን የሚገድላችሁን አላህን እገዛለሁ፡፡ ከምእምናን እንድሆንም ታዝዣለሁ» በላቸው፡፡
ፊትህንም (ወደ ቀጥታ) ያዘነበልክ ስትሆን ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡ ከአጋሪዎቹም አትሁን፡፡
«ከአላህም በቀር የማይጠቅምንና የማይጎዳን አትገዛ፡፡ ብትሠራም አንተ ያንጊዜ ከበደለኞቹ ትሆናለህ» (ተብያለሁ በላቸው)፡፡
አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም፡፡ በጎንም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም፡፡ ከባሮቹ የሚሻውን በእርሱ ይለይበታል፡፡ እርሱም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
5.6K viewsF@d 11, edited  08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 19:07:08
የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይከበራል።

ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል።

ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት

@tikvahethiopia
224 viewsFu Ne, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ