#KebrideharUniversity ለቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ታህሳስ 15-20 መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርስቲው በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታውቃለን። ከ 3ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች ውጪ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ በሌላ ማስታውቂያ እስከምንጠራችሁ ድር ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንላለን። ፨ለጥቆማ https://t.me/university0fethio 1.3K views05:12