Get Mystery Box with random crypto!

University of Ethiopian ( UOE)

የቴሌግራም ቻናል አርማ university0fethio — University of Ethiopian ( UOE) U
የቴሌግራም ቻናል አርማ university0fethio — University of Ethiopian ( UOE)
የሰርጥ አድራሻ: @university0fethio
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 562
የሰርጥ መግለጫ

1⃣ የድፖርትመንት መረጃዎች
2⃣ የአምና MID EXAME
3⃣ የአምና FINAL EXAM
4⃣ freshman Pdf
5⃣ freshman short note
6⃣ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
ማየት ማመን ነው ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-03-22 19:03:24
የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የውጤት አያያዝ እና የማለፍያ ነጥብን በተመለከተ

የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሁለት ዙር መሰጠቱ የሚታወስ ሲሆን የውጤት አያያዝ እና የማለፊያ ነጥብም እንደየዙሩ የተለያየ ነው።

በመጀመሪያው ዙር ተፈታኞች የሲቪክስ ትምህርት ፈተና ውጤት ያልተያዘ ሲሆን ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት 50% እና ከዚያ በላይ ነው።በዚህም መሰረት

ለመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች

ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ 600
ለማህበራዊ ሳይንስ ከ 500
ለአይነ ስውራን ተፈታኞች ከ 400 የተያዘ ሲሆን

ለሁለተኛ ዙር ተፈታኞች

ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ 700
ለማህበራዊ ሳይንስ ከ 600
ለአይነ ስውራን ተፈታኞች ከ 500 ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት ተይዟል

በአጠቃላይ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ እና ማህበራዊ ሳይንስ የውጤት አያያዝ እና የማለፍያ ነጥብን ከተያያዘው ምስል ላይ ይመልከቱ።

#MoE
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
552 views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 17:58:20 Alpha Softwar engineering tutorial 

በሀገራችን ብዙም ያልተሰራበት የ Softwar engineering ትምህርት በ ሀገር ውስጥ እና ከ ሀገር ውጭ ባሉ መምህራን እና ተማሪዎች ጋር በመተባበር ግልጽ፣ቀላል እና አጠር ባለ መልኩ basic software engineering coarse ይዘን ቀርበናል።
    
 ይህ ትምህርት በውስጡ
all key concepts of software engineering
software development lifecycle
software development models
basic computer programming languages
other advanced concepts of software development
ግልጽ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን ልምድ ባካበቱ እና እውቀት ባላቸው መምህራኖች እና ተማሪዎች ጋር በመተባበር ግልጽና ቀላል በሆነ መልኩ ለጀማሪ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።

- የምንሰጣቸው ትምህርቶች ማንኛውም የcomputer science እና software engineering ትምህርቶችን መማር የሚፈልግ ተማሪ መማር ይችላል። ይበልጥ በአሁን ሰዓት ትምህርት ያቋረጣችሁ፣ የ12ተኛ ክፍል የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ተፈትኛቹ ውጤት በመጠበቅ ላይ የምትገኙ Software engineering እና computer science ትምህርትን መማር ፍላጎት ያላችሁ እንዲሁም በየትኛውም ክፍልና እድሜ ላይ የምትገኙ ይህን ትምህርት ወደፊት እማራለው ብላቹ እቅድ የያዛቹ ግለሰቦች ይህንን መልካም እድል በመጠቀም እድሉ ሳያመልጣችሁ እንድትማሩ እንመክራለን።

Alpha Softwar engineering tutorial የbasic Software engineering ትምህርቱ በሀገራችን ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ ያለውን እና ከውጭ ባሉ ስመጥር የSoftware engineering ትምህርት ሰጪዎች እየተሰጠ ያለውን የSoftware engineering ትምህርት ያቀናጀ ቀላል እና ግልጽ አድርገን ማቅረብ መቻላችን እና ሁሉንም የትምህርት ደረጃ ባማከለ መልኩ ማዘጋጀታችን ለየት ያደርገናል።

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ቢሆንም በዚህ ትምህርት ውስጥ ላሉትም እውቀትን የሚያሲዝ ነው።

ራእያችን ሀገራችን ኢትዮጵያን በcomputer science ዘርፍ ያሉ የበቁ ሙያተኞችን ማብቃት ነው።

     

Alpha basic Software engineering ኮርስ በ 4 ወር ውስጥ የሚያልቅ ሲሆን በወር 100 ብር በጠቅላላው 400 ብር ክፍያ አለው።
      

የትምህርቱ ሂደት
በ pdf
በ ድምጽ(voice) 
በ ምስል(image) እና በተንቀሳቃሽ ምስል(video)
የታገዘ በመሆኑ ለመረዳት ግልጽና ቀለል ነው።

ማሳሰቢያ፥ መቀበል የምንችለው ተማሪዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ!!

ለተጨማሪ መረጃ  @alpha_software_enginering

ለመመዝገብ እና ለማንኛውም ጥያቄ
@alpha_software_engineering



Alpha software engineering tutorial
https://t.me/university0fethio
1.9K views14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 12:44:59 የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 486 የሕክምና ተማሪዎችን ነገ ያስመርቃል።

ኮሌጁ በ2ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 486 የጤና ዘርፍ ተማሪዎች ታህሳስ 09/2014 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክተር ሳሙኤል ሳርካ ገልጸዋል።

ተመራቂዎቹ 30 በድኅረ ምረቃ እና 456 በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር የሕክምና ትምህርታቸውን መከታተላቸውን ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

ከጠቅላላ ተመራቂዎቹ ውስጥ 176ቱ ሴቶች መሆናቸውም ተጠቁሟል። #ወላይታሶዶዩኒቨርሲቲ

https://t.me/university0fethio
1.6K views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 08:12:33 #KebrideharUniversity

ለቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ታህሳስ 15-20 መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርስቲው በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታውቃለን።

ከ 3ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች ውጪ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ በሌላ ማስታውቂያ እስከምንጠራችሁ ድር ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንላለን።

፨ለጥቆማ
https://t.me/university0fethio
1.3K views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-16 10:56:10 For all 2014 freshman students join or telegram channel
On our channel you get:
EUEE result info
University information
fresh man first semester handouts
first semester mid and final exams
first semester short notes
COC exams for medicine, other health, software eng., law, and etc


@fresh_handouts
@fresh_handouts
@fresh_handouts

and use this bot to get it in simple way https://t.me/university0fethio
609 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-15 13:14:34 ጅማ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ከታህሳስ 14 እስከ 17/2014 ዓ.ም ይሰጣል ብሏል።

የፈተናው ውጤት ታህሳስ 20/2014 ዓ.ም እንደሚገለጽ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለፈተናው የሚያስፈልጉ ዝርዝር መረጃዎችን በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.Ju.edu.et ላይ ማግኘት ይቻላል
555 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-15 13:10:32 ጅማ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ከታህሳስ 14 እስከ 17/2014 ዓ.ም ይሰጣል ብሏል።

የፈተናው ውጤት ታህሳስ 20/2014 ዓ.ም እንደሚገለጽ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለፈተናው የሚያስፈልጉ ዝርዝር መረጃዎችን በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.Ju.edu.et ላይ ማግኘት ይቻላል
https://t.me/university0fethio
1.3K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-15 12:52:50 ስቴምፓወር በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከልን ሥራ አስጀምሯል።

ማዕከሉ ስማርት ክፍልና የኤሌክትሮኒክስ ቤተ-ሙከራዎች አሉት ተብሏል።

ስቴምፓወር ዲ.ኤች.ኤል እና ስማርትኤድ ከተባሉ ዓለም ዐቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር የስቴም ማዕከሉን ማቋቋማቸው ተገልጿል።

ስማርት ክፍሉ ዘመናዊ መሳሪያዎች የተገጠሙለት ሲሆን ከማዕከላዊ ሰርቨር የተገናኙ 30 ሞኒተሮች እና
የ3D ፕሪንተር ተገጥመውለታል።

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ባለበት አካባቢ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በስቴም ማዕከሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል።
https://t.me/university0fethio
1.1K views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-11 09:53:39 #SalaleUniversity

ከአክሱም እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ተማሪዎች ለምዝገባ ሊይዙ የሚገባቸው፦

• የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት
• የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት
• የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት
• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪ መታወቂያ፣ የምዝገባ ስሊፖ እና ግሬድ ሪፖርት

ምዝገባ የሚከናወነው በጄነራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ መሆኑን የገለጸው ዩኒቨርሲቲው፤ ትምህርት ታህሳስ 08/2014 ዓ.ም ይጀምራል ብሏል።

https://t.me/university0fethio
1.3K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-09 09:10:06 #Grade12

የ2013 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የፊልድ ምርጫ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ድረገፅ Upload እየተደረገ ነው:: ገብታችሁ ምርጫቹን ማየት ትችላላችሁ::ሆኖም ምርጫ ያላስገቡ ትምህርት ቤቶች በብዛት ስላሉ ሙሉ ለሙሉ Upload እስኪደረግ ታገሱ!

To See
http://result.neaea.gov.et/Home/Choice

Join and share
https://t.me/university0fethio
1.1K views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ