#SalaleUniversity ከአክሱም እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ተማሪዎች ለምዝገባ ሊይዙ የሚገባቸው፦ • የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት • የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት • የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት • የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪ መታወቂያ፣ የምዝገባ ስሊፖ እና ግሬድ ሪፖርት ምዝገባ የሚከናወነው በጄነራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ መሆኑን የገለጸው ዩኒቨርሲቲው፤ ትምህርት ታህሳስ 08/2014 ዓ.ም ይጀምራል ብሏል። https://t.me/university0fethio 1.3K views06:53