Get Mystery Box with random crypto!

Umer Dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish — Umer Dish U
የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish — Umer Dish
የሰርጥ አድራሻ: @umerdish
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.68K
የሰርጥ መግለጫ

Software Gallery :- https://t.me/UmerDish1

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 39

2022-08-10 22:06:30 ሰበር መረጃ :- OSN - በForever ወይም Funcamplus በዚህ ሰአት እየሰራ አይደለም , ብዙ ሰዎች እየጠቁን ስለሆነ ነው ችግሩ ከጠዋት ጀምሮ የነበረ ስለሆነ ሰርቨሩ ላይ የሆነ ችግር ገጥሞ ሊሆን ስለሚችል በትዕግሥት ይጠባበቁ , አዲስ ነገር ካለ የምናሳውቅ ይሆናል!

አሁን እየሰራለት የሚገኝ ካለ Comment Box ላይ ያስቀምጡልኝ!
1.1K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 21:05:46 ​​​​ሰላም ጤና ይስጥልን። ብዙዎቻቹ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ስለ Amos ሰፋ ያለ ግንዛቤ አላችሁ። ነገር ግል ለ Amos ቻናሎች አዲስ ለሆናችሁ እና በምን ዓይነት መልኩ መጠቀም እንችላለን ካላችሁ።


ይህንን ፅሁፍ ጠቃሚ ነው ብለው ካሰቡ በቻናልዎ ላይ ወይም ለወዳጅዎ Share ያረጉልን ዘንድ እንጠይቃለን።

<<ጥያቄ ቁጥር አንድ! (1)>>
Amos 4°W አቅጣጫው ወዴት ነው?
(ለዲሽ ባለሙያዎች ብቻ)
- ዲሹን ለመስራት ከNilesat ትንሽ ወደ ላይ ወይም ወደ ሰማይ(በግምት 2CM) ከፍ ማረግ ብቻ ነው። ይህንን በምንሰራበት ጊዜ 11030/V/27500 ቢተቀሙ የተሻለ quality ይመጣልዎታል). የ Yes Sፓort HD ቻናሎች በ90 ሰሀን በጣም ስለሚያስቸግሩ የሚገቡት በ 180 ሰሀን ብቻ ነው ብንል መጋነን አይሆንም።
በSatellitኡ ላይ ተፈላጊ ቁጥሮች።
- 11030/V/27500
- 11058/V/13750
- 10971/V/27500 ናቸው። የቀሩ ካሉ Blind scan ያድርጉ።

•Nilesat ለመጨመር ከፈለጉ በ 90 ሰሀንም ሆነ በ180 ሰሀን ከላይ በዘንግም ሆነ ያለ ዘንግ ከላይ በመለጠፍ ይሰራልዎታል።
(ይህ ማለት ከNilesat ጋር ለመጠቀም 1 ተጨማሪ LNB መግዛት ይኖርብዎታል)


2)<<ጥያቄ ቁጥር 2>>
ቻናሎቹ Dollar.($) ምልክት ስላላቸው በምን መልኩ ነው የሚከፍቱት?
-ቻናሎቹ ለመክፈት የግድ Server ይፈልጋሉ። server ማለት ቻናሎችን በትንሽ Connection ምክንያት እንዲከፍቱ ማረጊያ Account ሲሆን። እንደ እየ Serveru አይነት ከ6 ጀምሮ እስከ 12 ወር ይኖራል።
በስልክ Hotspot ለምትመለከቱ ለ1 ጨዋታ 2 - 3 ብር ብቻ ነው የሚበላው።

-"Forever server"-
ይህ በጣም ጀግና እና አንደኛ Serverየምለው ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
• ታይger T8,T8 High class v2,T3000 Mega,T8 Mini ultra,T8 Mini ultra V2
•Staርሳat T-14 Extreme,90000,2000,X1 Pro,X2 Extreme እና ሌሎችም።
•Lifestar 9090,9090 Diamond ,9595
•KINGSTAR 99 Prime
•Goldstar Gs9000 Ghost

እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።

-"Gshare plus" ወይም "SuperGshare plus" - ሁለቱም ያው እና አንድ ነው!
ያለምንም መቆራረጥ Amos እና O.ኤስ.N ቻናሎችን የሚከፍት ሲሆን ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
•LEG N24+ Plus, LEG N24 pro,LEG N24 Pro Iron , LEG H-14 , LEG M-18 HD , LEG N24 (NEW) ይገኙበታል።
•Superstar V8 እና V8 plus
•Lifestar 1000++ እና Ls9200 Gold እና LS9300 GOLD
-Lifestar 9200 እና 9300 ተጠቃሚ ከሆኑ ያለው ብቸኛ አማራጭ Cccam ብቻ ነው።

እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።


-"Funcam" -
ይህ በጣም ምርጥ የሚባል Server ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
•Realstar 1010 ሪሲቨር።
•Supermax F-18 Supertech/Superplus
•ሁሉም Supertech የሚሉት የsupermax 2350፣2425፣9200 ሪሲቨሮች።
•Lifestar,6060,8080,8585 ሪሲቨሮች።
•SUPERSTAR 6565/6464
•GOLDSTAR 7200/7500/8800/8600
•KINGSTAR 7060/8070/9080

እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።
- ከላይ ከተቀሱት ሪሲቨሮች ውጪ ከሆነ ያሎት ሪሲቨርዎን መቀየር ይኖርብዎታል ለዚህም በጣም ምርጥ የምለው ሪሲቨር REALSTAR RS1010 ነው እሱን ገዝተው እላዩ ላይ ባለው ነፃ የ1 ዓመት Server መጠቀም ይችላሉ።

ከላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ የServer አይነቶች Foርኤver,Fuንcam,Gሼare plus ከእኛ ዘንድ ማግኘት ትችላላችሁ!
═════════════════
➧ ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሀላፊነት እና በታማኝነት ማንኛውንም አይነት እቃዎች በፓስታ ቤቴ ወይም በጭነት መኪና በ1ቀን እንልካለን!

አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
@Umerahh
+251924075918
1.3K views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 05:55:16
በ Belintelsat 51.5°E ሳተላይት ላይ ሁለት የስፖርት ቻነሎች ከወር በፊት ገብተው ሁለት ቀን ነፃ ይሆኑና ደሞ ተመልሰው ለሳምንት Scramble ይሆናሉ ግን ዛሬ እነኚ ቻነሎች ተመልሰው ነፃ ሆነዋል።

ማስጠንቀቂያ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ከ BEIN SPORT የሚሰርቁ ቻናሎች እድሜ የላቸውም!

XR 1HD (BEIN SPORT 1)
XR 2HD (BEIN SPORT 2)

Belintelsat 51.5°E | 11078H2500
1.9K viewsedited  02:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 21:06:40 አዲስ የገቡ ዕቃዎች
በሚገርም ዋጋ LEG N24+PLUS FOREVER
1. የትኛውም ረሲቨር የሌለው ለብዙ ጥቅም የሚውል Bluetooth Function አብሮት አለው ለምሳሌ ኳስ እያየን ድምፁ ሰውን እንዳንረብሽ ከፈለግን ከ Bluetooth AirPhone ጋር ድምፁን መስማት እንችላለን ወይም ጂፓስ ካለን ያለምንም ገመድ ማገናኘት እንችላለን
1. 15 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አለው (Amos እና OSN በኢንተርኔት ይከፍታል በተጨማሪም Amos ላይ Manchester United ቻናል ይከፍታል)
2. YOUTUBE TIK TOk በሚገርም ምስል ጥራት ያስጠቅማል
3. Apollo5 IPTV ያስጠቅማል አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች ለምሳሌ Bein Sport ከ 1 እስከ 16, SkySport, Canal +... ጨምሮ በ Full HD ጥራት እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታችን ጥራቱን እየጨመርን እና እየቀነስን መክፈት እንችላለን
4. G- Screen App ለአንድሮይድ እና ለ IOS ተጠቃሚዎች አለው ይሔ ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን የሚዲያ ፋይሎች ወደ ቲቪ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን፣ ረሲቨራችን ውስጥ የሚገኙትን ቻናሎች በስልካችን ማጫወት እንችላለን ወዘተ ጥቅሞች አሉት
5. EPG Pro አለው
6. Dolby Digital እና Dolby Digital Plus Sound Support ያደርጋል
7. HEVC 265 ቻናሎችን Support ያደርጋል
8. ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ ማስተካከል ይቻላል
ወዘተ....
9. ረሲቨሩ የሚሸጠው ከነዋይፋይ አንቴና ነው
10. የረሲቨሩ ሪሞት ባለ Bluetooth እና ከፈለጉት አቅጣጫ ማዘዝ ይችላል
11. ረሲቨሩ የፈለግነውን የኳስ ቻናል በፈለጉት አማራጭ መከታተል ይችላሉ።
═════════════════
➧ ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሀላፊነት እና በታማኝነት ማንኛውንም አይነት እቃዎች በፓስታ ቤቴ ወይም በጭነት መኪና በ1ቀን እንልካለን!

አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
@Umerahh
+251924075918
2.0K viewsedited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 21:05:10
1.9K viewsedited  18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 20:53:00 https://vm.tiktok.com/ZMNgXKYwy/?k=1
2.0K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 20:27:11 ኡመር የዲሽ መረጃ pinned «እዚህ ቻናል ላይ ብዙ ደንበኞቻችን እና የዲሽ ገጣሚዎቻችን ምን ሰርቨር ኘው የምትጠቀሙት #ለጠቅላላ_እውቀት Vote It»
17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 05:32:18 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ እለተ እሁድ በ Amos 4°W Yes Package
Sport ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች
═════════════════
SPORT 2 HD
Premier League
ቀን 10:00 ላይ
Leicester Brentford
═════════════════
SPORT 1
Premier League
ቀን 10:00 ላይ
Man_United Brighton
═════════════════
SPORT 4 HD
Bundesliga
ቀን 10:30 ላይ
Stuttgart RB Leipzig
═════════════════
Sport 1
Premier League
አመሻሽ 12:30 ላይ
West Ham Man_City
═════════════════
SPORT 4 HD
Bundesliga
አመሻሽ 12:30 ላይ
FC Koln Schalke
═════════════════
SPORT 3 HD
Coppa Italia
አመሻሽ 12:45 ላይ
Venezia Ascoli
═════════════════
SPORT 4 HD
Club Friendly
ምሽት 2:45 ላይ
Juventus Atletico Madrid
═════════════════
Sport 1
Club Friendly
ምሽት 3:00 ላይ
Barcelona Pumas
═════════════════
Sport 3 HD
Coppa Italia
ምሽት 4:00 ላይ
Salernitana Parma
═════════════════
አሪፍ ኮኔክሽን ካላቹህ ደግሞ BEIN SPORT & D*TV በስልክ , በላፕቶፕ እና በሪሲቨሮች IPTV :- MYHD IPTV , APOLLO 4 & 5 , EVISION IPTV እና የመሳሰሉትን በመጠቀም በትንሽ ወጪ እቤቶ ሆነው ሁሉንም ቻናሎች በነፃ ማግኘት ይችላሉ።

ኳስ ምታዩበት ሰርቨር ቀኑ ካለቀ ከኡመር ዲሽ ማስሞላት ይችላሉ!

Gshare Forever Funcam Apollo Orange E-vision Myhd
Umer Mohammed
➧1000219797935 - Ethiopia Niged Bank
➧87043444 - Abyssinia Bank
➧01425212052900 - Awash Bank
➧+251924075918 - Tele birr
═════════════════
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሀላፊነት እና በታማኝነት ማንኛውንም አይነት እቃዎች በፓስታ ቤቴ ወይም በጭነት መኪና በ1ቀን እንልካለን!

አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
@Umerahh
+251924075918
2.6K views02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 05:56:23
ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊግ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።
═════════════════
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ቀን 08:30
ፉልሃም ሊቨርፑል
ቀን 11:00
በርንማውዝ አስቶን ቪላ
ቀን 11:00
ሊድስ ዩናይትድ ዎልቭስ
ቀን 11:00
ሌስተር ሲቲ ብሬንትፎርድ
ቀን 11:00
ኒውካስትል ኖቲንግሀም
ምሽት 01:00
ኤቨርተን ቼልሲ
═════════════════
በፈረንሳይ ሊግ 1
አመሻሽ 12:00
ስትራስበርግ ሞናኮ
ምሽት 04:00
ክሎምኔት ፒኤስጂ
═════════════════
በጀርመን ቡንደስሊጋ
ምሽት 01:30
ዶርትሙንድ ባየር ሌቨርኩሴን
═════════════════
እነዚህን ጨዋታዎች በነፃ

YES SPORT HD/SD
AMOS 4°W
በ Forever , Funcam , Funcam Plus & Gshare plus Code

FOOTBALL HD
TV VARZISH HD
Yahsat 52°E
BissKey

አሪፍ ኮኔክሽን ካላቹህ ደግሞ BEIN SPORT & D*TV በስልክ , በላፕቶፕ እና በሪሲቨሮች IPTV :- MYHD IPTV , APOLLO 4 & 5 , EVISION IPTV እና የመሳሰሉትን በመጠቀም በትንሽ ወጪ እቤቶ ሆነው ሁሉንም ቻናሎች በነፃ ማግኘት ይችላሉ።
═════════════════
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሀላፊነት እና በታማኝነት ማንኛውንም አይነት እቃዎች በፓስታ ቤቴ ወይም በጭነት መኪና በ1ቀን እንልካለን!

አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
@Umerahh
+251924075918
2.8K views02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 22:58:16 ለጠቅላላ አውቀት
ነፃ IKS ሰርቨር ያላቸው ረሲቨሮች ዝርዝር

አንድ አመት ከ 3 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አላቸው OSN (Nilesat 7°W) እና Yes Package (Amos 4°W) ይከፍታሉ
GOLDSTAR GS-9000 GHOST
LIFESTAR LS-9595HD 4K
LIFESTAR LS-9090HD mini
LIFESTAR LS-9090HD
LIFESTAR LS-9090 HD Diamond
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K
LEG N24+ Plus JAGUAR HD
LEG N24+ forever
KING STAR 99HD PRIME

አንድ አመት ነፃ FuncamPlus ሰርቨር አላቸው OSN (Nilesat 7°W) እና Yes Package (Amos 4°W) ይከፍታሉ
GOLDSTAR GS-7200HD
GOLDSTAR GS-7500HD
GOLDSTAR GS-8600HD
GOLDSTAR GS-8800HD
SUPERSTAR SR-6464HD Mega
SUPERSTAR SR-6565HD Mega
LIFESTAR LS-6060HD
LIFESTAR LS-6060HD GOLD
LIFESTAR LS-6060HD SMART
LIFESTAR LS-8080HD
LIFESTAR LS-8080HD GOLD
LIFESTAR LS-8080HD SMART
LIFESTAR LS-8585HD++
REALSTAR 1010 & 5050
KING STAR 7060 HD
KING STAR 8070 HD
KING STAR 9080 HD

አንድ አመት ነፃ EthioShare ሰርቨር አላቸው Yes Package (Amos 4°W) ይከፍታሉ
GOLDSTAR GS-7600HD
GOLDSTAR GS-7700HD
GOLDSTAR GS-7800HD
GOLDSTAR GS-7900HD
SUPERSTAR SR-9200 Smart V8
SUPERSTAR SR-9300 Smart V8
LIFESTAR LS-9200HD SMART
LIFESTAR LS-9300HD SMART
LIFESTAR LS-1000HD SMART
LIFESTAR LS-2000HD SMART
LIFESTAR LS-3000HD SMART
LIFESTAR LS-4000HD SMART

አንድ አመት ነፃ Super G-Share Plus ሰርቨር አለው Yes Package (Amos 4°W) ይከፍታሉ
LIFESTAR LS-1000HD++ Platinum


ሁሉንም ሪሲቨሮች ከኡመር ዲሽ አዳማ ማግኘት ይችላሉ!ይመቻችሁ።

አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
@Umerahh
+251924075918
2.2K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ