Get Mystery Box with random crypto!

​​​​ሰላም ጤና ይስጥልን። ብዙዎቻቹ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ስለ Amos ሰፋ ያለ ግንዛቤ አላች | Umer Electronics

​​​​ሰላም ጤና ይስጥልን። ብዙዎቻቹ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ስለ Amos ሰፋ ያለ ግንዛቤ አላችሁ። ነገር ግል ለ Amos ቻናሎች አዲስ ለሆናችሁ እና በምን ዓይነት መልኩ መጠቀም እንችላለን ካላችሁ።


ይህንን ፅሁፍ ጠቃሚ ነው ብለው ካሰቡ በቻናልዎ ላይ ወይም ለወዳጅዎ Share ያረጉልን ዘንድ እንጠይቃለን።

<<ጥያቄ ቁጥር አንድ! (1)>>
Amos 4°W አቅጣጫው ወዴት ነው?
(ለዲሽ ባለሙያዎች ብቻ)
- ዲሹን ለመስራት ከNilesat ትንሽ ወደ ላይ ወይም ወደ ሰማይ(በግምት 2CM) ከፍ ማረግ ብቻ ነው። ይህንን በምንሰራበት ጊዜ 11030/V/27500 ቢተቀሙ የተሻለ quality ይመጣልዎታል). የ Yes Sፓort HD ቻናሎች በ90 ሰሀን በጣም ስለሚያስቸግሩ የሚገቡት በ 180 ሰሀን ብቻ ነው ብንል መጋነን አይሆንም።
በSatellitኡ ላይ ተፈላጊ ቁጥሮች።
- 11030/V/27500
- 11058/V/13750
- 10971/V/27500 ናቸው። የቀሩ ካሉ Blind scan ያድርጉ።

•Nilesat ለመጨመር ከፈለጉ በ 90 ሰሀንም ሆነ በ180 ሰሀን ከላይ በዘንግም ሆነ ያለ ዘንግ ከላይ በመለጠፍ ይሰራልዎታል።
(ይህ ማለት ከNilesat ጋር ለመጠቀም 1 ተጨማሪ LNB መግዛት ይኖርብዎታል)


2)<<ጥያቄ ቁጥር 2>>
ቻናሎቹ Dollar.($) ምልክት ስላላቸው በምን መልኩ ነው የሚከፍቱት?
-ቻናሎቹ ለመክፈት የግድ Server ይፈልጋሉ። server ማለት ቻናሎችን በትንሽ Connection ምክንያት እንዲከፍቱ ማረጊያ Account ሲሆን። እንደ እየ Serveru አይነት ከ6 ጀምሮ እስከ 12 ወር ይኖራል።
በስልክ Hotspot ለምትመለከቱ ለ1 ጨዋታ 2 - 3 ብር ብቻ ነው የሚበላው።

-"Forever server"-
ይህ በጣም ጀግና እና አንደኛ Serverየምለው ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
• ታይger T8,T8 High class v2,T3000 Mega,T8 Mini ultra,T8 Mini ultra V2
•Staርሳat T-14 Extreme,90000,2000,X1 Pro,X2 Extreme እና ሌሎችም።
•Lifestar 9090,9090 Diamond ,9595
•KINGSTAR 99 Prime
•Goldstar Gs9000 Ghost

እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።

-"Gshare plus" ወይም "SuperGshare plus" - ሁለቱም ያው እና አንድ ነው!
ያለምንም መቆራረጥ Amos እና O.ኤስ.N ቻናሎችን የሚከፍት ሲሆን ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
•LEG N24+ Plus, LEG N24 pro,LEG N24 Pro Iron , LEG H-14 , LEG M-18 HD , LEG N24 (NEW) ይገኙበታል።
•Superstar V8 እና V8 plus
•Lifestar 1000++ እና Ls9200 Gold እና LS9300 GOLD
-Lifestar 9200 እና 9300 ተጠቃሚ ከሆኑ ያለው ብቸኛ አማራጭ Cccam ብቻ ነው።

እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።


-"Funcam" -
ይህ በጣም ምርጥ የሚባል Server ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
•Realstar 1010 ሪሲቨር።
•Supermax F-18 Supertech/Superplus
•ሁሉም Supertech የሚሉት የsupermax 2350፣2425፣9200 ሪሲቨሮች።
•Lifestar,6060,8080,8585 ሪሲቨሮች።
•SUPERSTAR 6565/6464
•GOLDSTAR 7200/7500/8800/8600
•KINGSTAR 7060/8070/9080

እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።
- ከላይ ከተቀሱት ሪሲቨሮች ውጪ ከሆነ ያሎት ሪሲቨርዎን መቀየር ይኖርብዎታል ለዚህም በጣም ምርጥ የምለው ሪሲቨር REALSTAR RS1010 ነው እሱን ገዝተው እላዩ ላይ ባለው ነፃ የ1 ዓመት Server መጠቀም ይችላሉ።

ከላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ የServer አይነቶች Foርኤver,Fuንcam,Gሼare plus ከእኛ ዘንድ ማግኘት ትችላላችሁ!
═════════════════
➧ ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሀላፊነት እና በታማኝነት ማንኛውንም አይነት እቃዎች በፓስታ ቤቴ ወይም በጭነት መኪና በ1ቀን እንልካለን!

አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
@Umerahh
+251924075918