አዲስ Software | From Kingstar ለKING STAR KS 7060,KS 8070,KS | ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™

አዲስ Software | From Kingstar

ለKING STAR KS 7060,KS 8070,KS 9080 HD ሪሲቨሮች

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

•የTikTok App ተካቶበታል (ይሄንን Software ከጫናቹ በዋላ ሪሞታቹ ላይ App የሚለዉን በመጫን TikTok መጠቀም ትችላላችሁ።
•CHMax UI ተካቷል (የቻናሎችን Logo ያወጣላቿል)

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™

@umerdish1
6.91K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ
♡ Umer Dish Software Gallery ☆. ➮ For Receiver Sofware. ➮ For Android /Mobiles . ➮ For Laptop / Desktop & Etc... #UR_FIRST_CHOICE 💚💛❤...