Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ የተወለዱብን እና የተወለዱልን ሰዎች አሉ መ/ር ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ ከተወለዱልን ሰዎች አንዱ | ሳሙኤል ተመስጌን ወ/ሃና

ብዙ የተወለዱብን እና የተወለዱልን ሰዎች አሉ መ/ር ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ ከተወለዱልን ሰዎች አንዱ ነው በተለይ ለእኔ መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልኝ