Get Mystery Box with random crypto!

የወላይታ ሕዝብ ጥያቄ፣ የራሱን ዕድል በራሱ በመወሰን የራሱን ክልል የመመሥረት እንጂ፣ የብልጥግና | Tsegaye R Ararssa

የወላይታ ሕዝብ ጥያቄ፣ የራሱን ዕድል በራሱ በመወሰን የራሱን ክልል የመመሥረት እንጂ፣ የብልጥግና ፓርቲን ሕዝቦችን በክላስተር የማጨቅ ፕሮጀክት ማጽደቅ አይደለም። ትክክለኛውና ብቸኛው የሰላም ዋስትና፣ የሕዝቦችን ድምጽ በአግባቡ ማድመጥና ለጥያቄዎቻቸውም ፍትሓዊ ምላሽ መስጠት ብቻ ነው። ክልልነት የብሔሮች ሁሉ መብት ነው። የወላይታም፣ የሌሎችም። #Wolayta_NRS