Get Mystery Box with random crypto!

#ልሂድ ካልሽኝማ መከዳት አይገርምም መረሳት ሲገጥም፤ በተስፋ ማሰብ ነው መጪው እንደ | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንና ጥበብ

#ልሂድ ካልሽኝማ

መከዳት አይገርምም
መረሳት ሲገጥም፤
በተስፋ ማሰብ ነው መጪው እንደሚጥም፤
ይሁና
ምን ልንል ከተደራረሰ፤
ይቅርታውም ፀፀት አንቺን ካልመለሰ፤
ልቤም
ባለበት ይሄዳል እያረሰረሰ፤
ሚሽር ቢጠፋ እንኳን
ከሰው ከተገኘ ሚገጥም የቀደሰ።

ሚኪያስ እንዳለው
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen