Get Mystery Box with random crypto!

ትርጉም ፍለጋ . . ከአራት ጸደይ፣ በፊት በማሰሮ ተክላ፤ ደጅ ያስቀመጠችው፣ ጽጌረዳ አበባ፤ እን | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንና ጥበብ

ትርጉም ፍለጋ
.
.
ከአራት ጸደይ፣ በፊት በማሰሮ ተክላ፤
ደጅ ያስቀመጠችው፣ ጽጌረዳ አበባ፤
እንቡጥ እንደጣለ፤
በረንዳው ላይ አለ፡፡

በእፍኙ የቋጠረው፤
የተንዘላዘለ
የተጠቀለለ
ትርጉም የቸገረው፤
አንድ ንግርት አለ፡፡

በድሉ ዋቅጅራ
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen