Get Mystery Box with random crypto!

ውድና የተከበራችሁ የፀደይ ባንክ አ.ማ 1ኛ ከጎጃም፣ ከጎንደር፣ ከወሎ፣ ከሸዋ፣ ከአዲስ አበባ | ፀደይ ባንክ Tsedey Bank S.C.

ውድና የተከበራችሁ የፀደይ ባንክ አ.ማ
1ኛ ከጎጃም፣ ከጎንደር፣ ከወሎ፣ ከሸዋ፣ ከአዲስ አበባ ከየትኛውም የክልላችንና የሀገራችን ክፍል ያሉትን ሁሉም የተቋሙ ሰራተኛ ተጠራርታችሁ ኩልኩል ብላችሁ በዚህ ግሩፕ ተሰባሰቡ እኛ ሰራተኛው ብቻ ከ12,670 በላይ ሰራተኛው ሞባይል ያለውና ፌስቡክን መጠቀም የሚችል ነው። ሌላውን የተቋሙን ደንበኞች ይህ ሁሉ ሰራተኛ ይዞ ወደ ግሩፑ ቢጎርፍ የእውነት ግዙፉና የመጀመሪያው የባንካችን ግሩፕ ይሆናል። ስለዚህ ያለምንም ምርጫ በዚህ ግሩፕ አባልና ተሳታፊ መሆን አለብን።
እኛ ለተቋማችን ለውጥና እድገት ነው እንሰባሰብ ያልን፣ ጠላቶቻችን እኮ እኛን ለማዳከም ለጥፋት ብለው ግሩፕ ከፍተው ፔጅ ከፍተው እያዋከቡን አይተናል። እኛ ደግሞ እንደነሱ ለጥፋት ሳይሆን ለተቋማችን እድገት ልማት ችግሮችን በውይይትና በአድማጭነት ለመፍታት እንድንችል ለማድረግ ነው።
ከአባሎቻችን ከሰራተኞቻችን የሚጠበቀው አብቁተ እስካሁን በተጓዘበት እድሜ የሰራቸው የተለያዩ የማህበረሰብም ይሁን የተለያዩ በጎተግባራት ከመነሻው እስካሁን ያከናወነውን መልካም ጎን የደረሰበት የእድገት ደረጃ በክልላችን በሀገራችን ያመጣቸው ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ ግልጋሎቶች በከተማ ልማትና የገፅታ ግንባታ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሀገሬውን አርሶ አደር፣ የከተማ ግብርና፣ በወጣቶች፣ በሴቶች፣ በአዛውንቶችና በአቅመ ደካሞች የተሰሩትን ከበጎነትና ከብድር ተደራሽነትና ውጤቱ፣ ከደሳሳ ጎጃ እስከ አሁን ያለንበት ህንፃና ከማይክሮ ፋይናንስ እስከ ባንክ የመጣንበት የተጓዝንበት ገላጭና በሚያሳይ መልኩ የተለያዩ ጽሑፍ ይዞ መቅረብና ፖስት ማድረግ። በቃ የእኛን የተቋማችን ታሪክ ሁላችንም ጠንቅቀን ማወቅና መቀመር አለብን። ሁሉም ይስማማል ብዬ አምናለሁ።
***
ፖስት ስታደርጉ የፖስቲንግ ህግ አለው:-
ቀጥታ ከግሩፑ በመግባት ያዘጋጃችሁትን ጽሁፍ ፎቶ ፖስት ማድረግ ብቻ ነው።
#ሼር ተደርጎ ግሩፑ ላይ ፖስት አይሆንም!!
ተቋሙን ከሚመለከቱ ጽሁፎች ፎቶዎች የተለያዩ የቢዝነስ ምክረ ሃሳቦችና አስተማሪ የቢስነስ ስራዎች ውጭ የሆነ ለእኛ ለተቋማችን ምንም አይነት ጠቀሜታ የሌላቸው ማናቸውም ወደ ግሩፑ የተፖሰቱ ሁሉ ይመለሳሉ። ይወገዳሉ።
ሁሉም ሰራተኛና የተቋሙ ቤተሰብ በግሩፑ ተሳታፊ በመሆን የባንክ ሽግግሩን እናቀላጥፍ ዘንድ በፀደይ ባንክ ቤተሰብ ስም በአክብሮት እንጠይቃለን!!
ግሩፑ ለሁሉም የፀደይ ባንክ ቤተሰብ እንዲደርስ #Join #Invite #Like #Share #Comment በማድረግ ለሁሉም አድርሱልን
Group Facebook Link:- ከፀደይ ባንክ ጋር ወደፊት!
ፀደይ ባንክ፤የሁሉም ባንክ!!ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (Channel)
https://t.me/tsedey_bank_office
ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (Group)
https://t.me/+dUlUVoLKoohlYjQ0
ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (Bot)
@backtube_bot
ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (Page)
https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (FB Group)
https://facebook.com/groups/2563603037297331/ ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (You Tube) https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (TIK TOK) http://tiktok.com/@tsedeybank
እናመሰግናለን!!
ከፀደይ ጋር ወደ ፊት!!
ፀደይ ባንክ የሁሉም ባንክ!!
እናመሰግናለን!!
ከፀደይ ጋር ወደ ፊት!!
ፀደይ ባንክ የሁሉም ባንክ!!