Get Mystery Box with random crypto!

#ፀደይ_ባንክ፤ #የሁሉም_ባንክ! በሀገራችን ተስፋ ከተጣለባቸው የፋይናንስ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የቀ | ፀደይ ባንክ Tsedey Bank S.C.

#ፀደይ_ባንክ፤
#የሁሉም_ባንክ!
በሀገራችን ተስፋ ከተጣለባቸው የፋይናንስ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የቀድሞው አብቁተ የአሁኑ #ፀደይ_ባንክ ነው።
የበፊቱ አብቁተ ለአማራ ክልል ህዝቦች የፋይናንስ ምንጭ ሁኖ የቆየ ትልቅ ተቋም ነው። አሁን ለመላው ኢትዮጲያ በስፋት ለመስራትና ያለውን እምቅ ሀብትና ልምድ ይዞ ፀደይን በፀደይ ለመጀመር በዋዜማው ላይ የሚገኝ አጓጊ ባንክ ነው። ፀደይ ባንክ ከአብቁተ ያገኘውን ልምድና ሃብት ይዞ አሁን ለበለጠ ተወዳጅና ተወዳዳሪ ለመሆን በዝግጅት ላይ የሚገኝ ግዙፍ ተቋም ነው። #ፀደይ_ባንክን የሚለየው ደግሞ ለሁሉም ማህብረተሰብ ተደራሽና ለአገልግሎትም ምቹና ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል የሚጠቅምና የሚያገለግል ሁኖ መምጣቱ ነው። በፀደይ ባንክ የማይበደር፣የማይቆጥብ አገልግሎት የማያገኝ ሰው አይኖርም። ፀደይ ባንክ #አግላይነትን እንደ ውድቀት በመረዳት ህዝባችንን ሊረዳና አጋዥ የፋይናንስ ምንጭ ሁኖ ለመስራት ራዕይውን አንግቦ የመጣ ባንክ ነው። ለዚያም ነው ፀደይ ባንክ የሁሉም ባንክ የምንለው። በፀደይ ባንክ ሁሉም አገልግሎቶች ባለበት ማህብረሰብ ሁሉ ተደራሽ እና አገልጋይ ባንክ ሁኖ ለመስራት የተዘጋጀ ባንክ ነው። #በፀደይ_ባንክ ገንዘቡን ለማስቀመጥ የሚመጣ ሰው ሁሉ ለብድርም የተመቻቸለት እንዲሆን ይሰራል። አርሶ አደሮች ከመቼውም ጊዜ በላይና ለመጀመሪያ ጊዜ በፀደይ ባንክ ያስቀመጡትን ገንዘብ የስራ እንቅስቃሴዎችን ለማስፋት ሲፈልጉ የሚበደሩበትና የእርሻና የእርባታ ስራዎችን የሚያሳልጡበት ባንክ ይሆናል።
ሁሉም ሰው አሁኑኑ የፀደይን #የሂሳብ_ደብተር በመያዝ በአዲስ ዓመት በአዲስ ስራውን በሚጀምረው በፀደይ ባንክ ገንዘቡን ማስቀመጥ አለበት።
ከሁሉም በላይ ለየት የሚያደርገው ደግሞ በታታሪዎችና ደከመኝ ሰለቼኝ በማያውቁ እንቁና ልምድ ባላቸው ሰራተኞች ስራውን የሚጀምር መሆኑ ከሁሉም የፋይናንስ ተቋማት እና ባንኮች ለየት ያደርገዋል።
መጭው ጊዜ ከፀደይ ጋር ብሩህ ነው!
ሁሌም ከፀደይ ጋር ወደፊት!!ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (Channel)
https://t.me/tsedey_bank_office
ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (Group)
https://t.me/+dUlUVoLKoohlYjQ0
ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (Bot)
@backtube_bot
ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (Page)
https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (FB Group)
https://facebook.com/groups/2563603037297331/ ፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (You Tube) https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ ባንክ (ACSI አብቁተ) (TIK TOK) http://tiktok.com/@tsedeybank