Get Mystery Box with random crypto!

TradeUp

የቴሌግራም ቻናል አርማ tradeup_trading — TradeUp T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tradeup_trading — TradeUp
የሰርጥ አድራሻ: @tradeup_trading
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.25K
የሰርጥ መግለጫ

TradeUp is a marketing company which is founded in Ethiopia and owned by Tradeup Trading PLC.The main purpose and goal of TradeUp is to make import Export very qualified ,secured and effective in Ethiopia .We are here to solve the Problem .

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-21 10:38:45
Our Customers from abroad are  looking for the below commodity for shipment.

1. Sesame (Humera type)
2,Wollega tpe sesame
3,Soyabean
4,Pinto beand


Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more click the link
https://t.me/+SjcIYocNGQSfeI3c
472 views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 10:51:32
469 views07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 15:11:10
የታክስ ማሻሻያ ከተደረገ በኋላ ከ7,000 በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ገብተዋል ተባለ።

በመስከረም ወር የገንዘብ ሚኒስቴር ካደረገው በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች የታክስ ማሻሻያ በኋላ፣ ከ7,000 በላይ ተሽከርካዎች ሀገር ውስጥ እንደገቡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎት ሚኒስትር ደኤታ አቶ በርኦ ሐሰን ገልጸዋል።

ሚኒስቴሩ በአስር ዓመት ዕቅዱ 48,000 የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ የኤሌክትሪክ አውቶብሶችን፣ እንዲሁም 148,000 የኤሌክትሪክ አውቶሞቢሎችን አገር ውስጥ እንዲገቡ ማድረግ እንደሆነ ጠቁመዋል።

በዚህም በኤሌክትሪክ የሚሠሩ 1,300 የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አውቶብሶችን ከውጭ አቅራቢዎች በዱቤ ለመግዛት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር መግባባት ላይ መደረሱንና በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት እንደሚገቡ ሚኒስቴር ዴኤታው ገልጸዋል።

‹‹አውቶቡሶቹን የማስገባት ሒደትና አስመጪዎቹን የማወዳደር ኃላፊነት ለከተማው መስተዳደር ሰጥተን እንዲከታተል አድርገናል፤›› ሲሉ ሒደቱ አልቆ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቀጣይ ኃላፊነቶች እንደሚቀሩ ተናግረዋል፡፡

ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያና ለሌሎች የመሠረተ ልማት ሥራዎች የግሉ ባለሀብት ተሳትፎ ፍላጎት ከአሁኑ እየታየ እንደሆነ ገልጸው፣ ቻርጅ ማድረጊያዎችን በአዲስ አበባና በሌሎች የክልል ከተሞች ለመገንባት ፍላጎት ካሳዩት መካከል በነዳጅ ንግድ ሥራ የተሰማራው ታፍ ኦይል (TAF Oil) ኩባንያ አንደኛው እንደሆነ ጠቅሰዋል፡፡

Source : Ethiopian Reporter, Michael Tewelde

For more click the link
https://t.me/+SjcIYocNGQSfeI3c
526 viewsedited  12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 21:15:42 TradeUp pinned «Dear followers,Customers we have found it necessary to change our Company name by looking at the activities we will be engaged in the future as well as the ones we are currently engaged in . we had put this subject matter on the table for a vote and most…»
18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 18:39:20
Hello Everyone our company is known by the quality we provide ,the trust we build and the efficient use of time. This is our client's December/2023 shipment to china it had already delivered to our buyer's Warehouse . When you work with us you will take a break because we will handle it for you.

E-mail :- ghiontrading7@gmail.com
what's up :- +251973028888
Tg :- @export7

For more click the link
https://t.me/+SjcIYocNGQSfeI3c
695 views15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 17:47:11
E-mail :- ghiontrading7@gmail.com
Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more click the link
https://t.me/+SjcIYocNGQSfeI3c
431 viewsedited  14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 22:25:22 Dear followers,Customers we have found it necessary to change our Company name by looking at the activities we will be engaged in the future as well as the ones we are currently engaged in . we had put this subject matter on the table for a vote and most of you have vote through Telegram ,linkedin ,Email and offcourse direct phone call ,So starting
from Today our name is changed official from "Ghion Trading " to "Trade up".


"We are always here to boast your Trade"

ውድ ተከታታዮቻችን ወደፊት የምንሰማራቸውን ተግባራትን እንዲሁም አሁን እየተሰማራንባቸው ያሉትን በማየት የኩባንያችን ስም መቀየር አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል። ይህንን ርዕሰ ጉዳይ በጠረጴዛው ላይ ለድምፅ አቅርበን ነበር እና አብዛኞቻችሁ በቴሌግራም ፣በሊንኬዲን ፣በኢሜል እና በቀጥታ የስልክ ጥሪ ድምፅ ሰጥታችኋል።በዚህም መሰራት
ከዛሬ ጀምሮ ስማችን በይፋ ከ"ግዮን ትሬዲንግ" ወደ "ትሬድአፕ" ተቀይሯል።

"ንግድዎን ለማበልፀግ ሁል ጊዜ እዚህ ነን"

For more

https://t.me/+yoGj64wgoBJhY2Zk
687 viewsedited  19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ