Get Mystery Box with random crypto!

በጣም አስቸኳይ ክፍት የስራ  ማስታወቂያ ቀን 20/04/2015 - 21/04/2015 አስተማሪ ወይ | TOP 1 JOBS

በጣም አስቸኳይ ክፍት የስራ  ማስታወቂያ
ቀን 20/04/2015 - 21/04/2015

አስተማሪ ወይም መምህር ፡
ጾታ፡- ሴት
ዕድሜ፡- ከ 25 ዓመት በላይ
  የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩንቪርስቲ በእንግለዘኛ ቋንቋ ዲግሪ የተመረቀች ወይም ተመሳሳይ
የስራ ልምድ፡- ሁለት  ዓመት እና ከዚያ በላይ በእንግለዘኛ ቋንቋ የማስተማር ልምድ ያላት
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የእንግለዘኛ ቋንቋ አቀላጥፋ መናገር፣ መስማት፣ መፃፍ እና ማንበብ የምትችል 
  ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የምትችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ከስዓት 4፡30 ሰዓት እስከ ማታ 1፡30 ሠዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ እና ቅዳሜ ከ7፡00 ሰዓት እስካ ማታ 12፡00 ሠዓት
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- በስምምነት
የስራ ቦታ፡- ቦሌ አካባቢ ወይም ጎተራ አካባቢ
ብዛት፡- 2

ለበለጠ መረጃ በዚህ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን

  0954077688
        
  0704273486 

  አድራሻ ፡- መገናኛ ዲያስፖራ አዳበባይ ሲደርሱ ይደዉሉልን