Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በቀን 20/04/2015 የወጣ  አስቸኳይ  ክፍት የስራ  ማስታወቂያ | TOP 1 JOBS

ዛሬ በቀን 20/04/2015 የወጣ 
አስቸኳይ  ክፍት የስራ  ማስታወቂያ




ሁለገብ የሽያጭ ሠራተኛ
የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ
ክፍል ያጠናቀቀች
የስራ ልምድ፡- 0ዓመት
ደሞዝ፡- 5,000
ጾታ፡- ሴት
ብዛት ፡-3


 ሁለገብ ፡
የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ
ክፍል ፣ ዲፕሎም፣ ዲግሪ
የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት
ደሞዝ፡- 4,500
ጾታ፡- ወንድ
ብዛት፡- 2


ሁለገብ የሽያጭ
ሠራተኛ ቁጥር ሁለት፡

የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ
ዩንቪርስቲ በማንኛውም
ዓይነትዲግሪ
የተመረቀች
የስራ ልምድ፡- 0ዓመት
ደሞዝ፡- 5,500.00
ጾታ፡- ሴት
ብዛት፡- 2


ሁለገብ አርክቴክት
የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ
ዩንቪርስቲ በአርክቴክትነት
በዲግሪ
የስራ ልምድ፡- 0ዓመት
ደሞዝ፡- 7,000
ጾታ፡- ወንድ
ብዛት፡- 2


ስዓሊ
የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ
የስዕል ትምህርት ቤት
ስልጠና የወሰደ
የስራ ልምድ፡- በስዕል ስራ
በቂ ልምድ ያለው
ደሞዝ፡- 5,500.00
ጾታ፡- ወንድ
ብዛት፡- 3


ረዳት የስፌት ባለሙያ
የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት
  ደሞዝ ፡-5500
ፆታ፡- ወንድ/ሴት
ብዛት፡- 2



ፕሮግራመር እና
ግራፊካል ዲዛይነር

የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ
ዩንቪርስቲ በኮምፒተር
ሳይንስ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት  
ደሞዝ፡- 5,500.00
ጾታ፡- ወንድ
ብዛት፡- 1


መምህር ፡
ጾታ፡- ሴት
የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ
ዩንቪርስቲ በእንግለዘኛ ቋንቋ
ዲግሪ የተመረቀች
የስራ ልምድ፡- 2ዓመት
ደሞዝ፡- በስምምነት
የስራ ቦታ፡- ቦሌ አካባቢ
  ወይም ጎተራ አካባቢ
ብዛት፡- 2


ሁለገብ አውቶካድ 2
የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ 2
ክፍል ያጠናቀቀ የስራ
ልምድ፡- 2ዓመት
ደሞዝ፡- 5,500.00
ጾታ፡- ወንድ
ብዛት፡- 1
 
 
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የት/ት ማስረጃችሁን  በመያዝ  ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ

ለበለጠ መረጃ በዚህ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን

  0954077688
        
  0704273486 

  አድራሻ ፡- መገናኛ ዲያስፖራ አዳበባይ ሲደርሱ ይደዉሉልን